f  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

Our Links
Ministry of Civil Service
SNNPRS ICT AGENCY
Regional Sector Bureaus
Institutions accountable to SNNPRS CSB
SNNPRS MANAGEMENT INSTITUTE
Zonal Civil Service Departments
Dawero Zone Civil Service
South Omo Zone Civil Service
Special Woreda Civil Service Offices
Yem Special woreda Civil Service
 
Last Updated Sunday, June 26, 2011 12:40 PM
Wel come to our Website
የክልሉ መንግስት በክልሉ መልካም አስተዳደርን በማስፈን የዳበረ ዴሞክራሲዊ ስርዓትን በመገንባትና በልማቱ መስክም ቀጣይነትና ተከታታይነት ያለው  እድገት በማስመዝገብ ክልሉን ከድህነትና ኋላ ቀርነት ለማውጣት  ያላሰለሰ ጥረት  በማድረጉ ሰፊውን ህዝብ ተጠቃሚ የሚያደርጉ በርካታ ለውጦች በመመዝገብ ላይ ይገኛሉ ፡፡የክልሉ ሲቪል ሰርቪስ ቢሮም የለውጡ አጋዥ በመሆን የትራንስፎርሜሽን ዕቅዱን ለማሳካት በክልሉ ቁልፍ ችግር የሆነውን የማስፈፀም አቅም በመገንባት በሰው ኃይል ፣ በአሰራርና ፣በአደረጃጀት ጠንካራ አቅም በመፍጠር የልማት እንቅስቃሴውን በብቃት ሊመራ የሚችል መንግስታዊ ተቋማት ፣አመራሮችና የሰው ኃይል መፍጠር ዋንኛ ተግባሩ አድርጎ  በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል፡፡Read More>>
SNNPRS CSB Latest News
SNNPRS CSB Work Processes  
   
መስከረም 10 / 2003ዓም>>

ፈበውጤት ተኮር ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ፡፡

በውጤት ተኰር ዕቅድ ዝግጅት እና ምዘና ሥርዓት ዙሪያ ለቢሮ ኃላፊዎች፣ምክትል ቢሮ ኃላፊዎችና የዋና ሥራ ሂደት ባለቤቶች የአንድ ቀን ስልጠና በሥራ አመራር ተቋም የስልጠና አዳራሽ በክልሉ ቴክኒካል አማካሪ ቲሞች ተሰጥቷል፡፡የስልጠናውን ኘሮግራም ያስተዋወቁት አቶ ደበበ አበራ የሲቪል ሰርቪስ ቢሮ ኃላፊ ሲሆኑ የዕለቱን ስብሰባ በንግግር የከፈቱት የተከበሩ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር በመክፈቻው ባደረጉት ንግግር የዛሬው ስልጠና ያስፈለገው የተደረገው የአሠራር ስርዓት ለውጥ ተስፋሰጪ በመሆኑ እንዲሁም የተጀመረውን የዕድገትና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ በማሳካት ህዝቡ ተጠቃሚ እንዲሆን በውጤት የሚለካ መሆን ስለሚገባው ነው ብለዋል፡፡...... ተጨማሪ>>

Finance and Procrument Support Process
Human Resource Management Support Process
Government Communications Support Process
Multi- Sectorial HIV / AIDS Response Support Process
Share
SNNPRS CSB Sectors
 
President Office
  Government Communications Affairs Bureau
የካቲት 25 / 2002ዓም>>

በስራ ሂደትና በተቋማዊ ሽግግር ዕድገት ደረጃ ግምገማ ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ::

በስራ ሂደት ዕድገት መመዘኛ /process maturity Assessment / እና በተቋማዊ ሽግግር መመዘኛዎችና የምዘና አፈፃፀም ላይ በክልሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለሚገኙ የዋና የስራ ሂደት ባለቤቶች በ 25/ 06 /02 ዓ.ም ለግማሽ ቀን የቆየ ስልጠና በስራ አመራር አዳራሽ የተሰጠ ሲሆን ስልጠናውን የሰጡት የክልሉ ቴክኒካል አማካሪ ቲም የሆኑት አቶ ፍቃዱ ወልደ ሰንበት ናቸው ፡፡ ...... ተጨማሪ>>

SNNPRS CSB Publications
SNNPRS CBB 2002 MEGAZINE Issue 1
SNNPRS CBB 2002 MEGAZINE Issue 2
SNNPRS ICT Development Agency Broucher
SNNPRS Civil Service Agency Broucher
* New SNNPRS Capacity Building Calender 2003 E.C
SNNPRS CS Announcement
 
News... <<Prev 1 2 3 4 5 6 7 8 ... Next>>
 
SNNPRS CSB Downloads SNNPRS CSB Programs and Projects
 
SNNPRS CBB 2001 Buget Year Reports

PSCAP (Public Sector Capacity Building Program)

 

SNNPRS CBB e-forms (Electronic-Forms)  
 

የደቡብ ክልል ሲቪል ሰርቪስ ቢሮ

የክልሉ አድራሻ
ስልክ ፡- +251-462-206-279
ፖስታ፡-311 /ክልል ሲቪል ሰርቪስ ቢሮ/
ፋክስ፡- +251-462-204-761
ኢሜይል፡- snnprgcb@telecom.net.et
ሃዋሳ፣ኢትዮጵያ
 
Copyright © SNNPRS CBB 2010 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official SNNPRS Capacity Building Bureau Website