ኤች.አይ.ቪ/ኤድስ በሀገራችን የልማት እቅዶቻችንን የማስፈጸም አቅምችንን እያዳከመ የቆየና ዋናዉን አምራቹን ሀይል እየገደለ ያለ በመሆኑ በየደረጃዉ ላሉ ሴክተሮች መ/ቤቶች በዞን ልዩ ወረዳዎችና ወረዳዎች ስልጠና በመስጠት ህ/ሰቡ የባህሪ ለዉጥ በማምጣት ይህንኑ አስከፊ ወረርሽን ለመከላከልና ለመቀነስ በኤች.አይ.ቪ ኤድስ የተጎዱና የተያዙ ዜጎችን አድሎና መገለልን ለማስወገዱ የበለጠ ተሳትፎ ይጠበቅበታል፡፡
የዘርፈ ብዙ ኤች አይ ቪ ኤድስ ምላሽ የማስተባበርና መምራት ደጋፊ የስራ ሂደት “ኤች አይ ቪ /ኤድስ የልማት ችግር ያልሆነባት የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ ክልል ማየት ነው”
የዘርፈ ብዙ ኤች አይ ቪ ኤድስ ምላሽ የማስተባበርና መምራት ደጋፊ የስራ ሂደት ተልዕኮውም
የዘርፈ ብዙ ኤች አይ ቪ ኤድስ ምላሽ የማስተባበርና መምራት ደጋፊ የስራ ሂደት ዋና ዓላማ የኤች አይ ቪ ኤድስን ስርጭት ለመከላከል፣ ለመቆጣጠርና የሚያስከትለውን ዘርፈ ብዙ ተፅዕኖዎች ለመቀነስ የሚያስችል አቅም በምልከት ህዝቡ ደረጃ በመፍጠር የሴክተሩን ማህበረሰብ ጤናማና አምራች ሆነው እንዲኖሩ ለማብቃት ነው፡፡
ስልክ፡- +251-46-2-203389 ፖስታ ፡-1157 Fax ፡-+251-46-2-206144 Emil:- yeabworku©yahoo.com