f  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

 
Last Updated Friday, December 24, 2010 9:20 PM
note
 

Message from human recourse management supporting work process

Honorable and distinguished colleagues of capacity building Bureau ladies and Gentlemen. Organizations are basically made up of people who constitute the most important asset of any organizations, for it is through them that Organizational mission ,goals, and objectives are accomplished .If this is the case, then the management of people within on organizational frame work has always been and continues to be an important component of the total management process. So that, human resource is most valuable asset for national renaissance as well as regional organizational growth. Human resources are indispensable component in every policy and strategies with out human resource development are impossible.
Conversely, let us protect our human resources from HIV/AIDs and from other communicable disease in order to attain intended goals.
Finally, please strive for Ethiopia renaissance.
Long live Ethiopia!
I wish you every success and happiness.
Welcome.

 
  • የሥራ ሂደቱን ዋና ዋና ተግባራት መለየት ላይ ድጋፍ ይሰጣል፣
  • አደረጃጀትና የሰው ሀብት ትመናው ላይ ድጋፍ መስጠት ተፈላጊ ችሎታዎችን በመወሰን ላይ ድጋፍ መስጠት፣
  • የሥራ ደረጃና ጥቅማጥቅም ማስወሰን፣
  • የሰው ሀብት እቅድ ማዘጋጀት
  • የሰው ሀብት ማሟላት፣
  • በየደረጃው የተከናወኑ የማማላት ሥራዎችን መመዝገብ ስህተቶች ካሉ የማስተካከያ እርምጃ  እንዲወሱ ማድረግ፣
  • የሰው ሀብት ማትጋት መምራት ማብቃት መደገፍ የዲሲኘሊን እርምጃ እንዲወስዱ ማድረግ፣
  • ከዞኖች ማእከላትና ልዩ ወረዳዎች ድጋፍ ክትትልና የምክር አገልግሎት ሲጠይቁ መስጠት፣
  • ለስራው አስፈላጊ የሆኑ ጥቅማጠቅሞች መሟላታቸውንና ምቹ የሥራ ሁኔታ መፈጠሩን መከታተልና ማረጋገጥ፣
  • የዲሲኘሊን ጉዳዩችን መርምሮ የውሳኔ አስተያየት ማስተላለፍ
  • ቅሬታ ተቀብሎ ማስተናገድ፣
  • የአገልግሎት መዟረጥ ጥያቄዎችን ማስተናገድ ፣
  • ድጋፍና ክትትል ማድረግ፣
 
  1. የሕዝብ አገልጋይነት፣
  2. ለውጥን መቀበልና መስጠት/Commitment/
  3. ቀልጣፋና ጥራት ያለው አገልግሎት መስጠት፣
  4. ሙያዊ ስነ-ምግባርን መላበስ፣
  5. የሥነ-ምግባር መሠረታዊ መርሆችን መከተል፣
  6. መቻቻል፣
  7. በአዲሱ BPR የሥራ ባህል ማሳደግ፣
  8. የግል ፍላጎትን ለጋራ አላማ ማስገዛት፣
  9. የሥራ ጊዜን ማክበርና ለሥራ ብቻ ማዋል፣
 
  • ዘመናዊ ቀልጣፋና ለለውጥ ዝግጁ የሆነ የሰው ሀብት አስተዳዳር ስርዓት መዘርጋት
  • በሴክተሩ ለሚያካሂደው ልማትና መልካም አስተዳዳር እንቅስቃሴ የበኩሉን አስተዋጽኦ ማድረግ፣
 

  • ለመልካም አስተዳደርና ልማት አጋዥ የሆነ ተገልጋዩን የሚያረካ ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል የሰው ሀብት አስተዳዳር መፍጠር ነው፡፡
 
d BPR Documents f
   

Phone ፡-+251-46-2206145
P.O.Box ፡- 1157
FAX:-
+251-46-2206144

Email፡- mesfinsami@yahoo.com

 
Copyright © SNNPR CBB 20010 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official SNNPR Capacity Building Website