f  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

 
Last Updated Friday, December 24, 2010 9:19 PM
note
 
  • የአፈጻጸም ከፍተትን መለየት፤
  • ጥናት እንዲካሄድና የማስፈጸም ሰነድ እንዲዘጋጅ ማድረግ፤
  • በፓይለት የተፈተሸ የማስፈጸሚያ ሰነድ መረከብ፤
  • የትግበራ ዕቅድ ማዘጋጀትና ሥልጠና እንዲሰጥ ማድረግ፤
  • የትግበራ ክትትልና ድጋፍ ማድረግ፤
  • የፋይዳ ግምገማ ማድረግ፤
  • የጥናት ሥራውን ክትትልና ድጋፍ ማድረግ
  • የፍትህ ሥርዓት ማሻሻያ ፕሮግራሞችንና የሪፎርም ተግባራትን ይመራል ፤ ይደግፋል ፤ ተግባራዊነታቸውንም ይከታተላል፤
 

 
  • CSRP (Civil Service Reform Program)
  • DLDP & GGP ( District Level Decentralization Program and Good Governance Package)
  • JSRP (Justice system Reform Program)
  • ECBP (Engineering Capacity Building Program)

 

 

የመሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥ ትግበራን የተጠናከረ ድጋፍና ክትትል ማድረግና ሚዛናዊ
የውጤት ተኮር ስርዓት በመዘርጋት ተቋማዊ ለውጥ/Organizational Transformation/ መምጣቱን ማረጋገጥ ነው፡፡

የመንግስት ተቋማት የአገልግሎት አሰጣጥ ቀልጣፋና ውጤታማ በማድረግ የመንግስት ፖሊሲዎች ፕሮግራሞችና ስትራጂዎችን ተግባራዊ ማድረግ የሚያስችል ተቋማዊ ለውጥ ማምጣት ነው፡፡

  • የመሰረታዊ የሥራ ሂደት /BPR/ አተገባበርን ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ለማድረግ በሁሉም የመንግስት ተቋማት የተፈጠረ የአሠራር ሥርዓት
  • በሁሉም መንግስት ተቋማት የተዘረጋ ሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ /BSC/ ሥርዓት
  • የመሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥ ትግበራን የተሟላ ለማድረግ በፌደራል ተጠንተው የሚወርዱ የጥናት ውጤቶችን ከክልሉ ነባራዊ ሁኔታ ጋር እንዲስማማ  በማዘጋጀት የተዘረጋ የአሠራር ሥርዓት
 
 

የመልካም አስተዳደር ፓኬጅን በወረዳና በቀበሌ ደረጃ ተግባራዊ ለማድረግ የተዘረጉ ሥርዓቶችን እንደ ሥርዓት አጠናክሮ ሥራ ላይ እንዲውል ማድረግና ምርጥ ስኬቶቻችንን በማስፋፋት በመልካም አስተዳደር እመርታ ማምጣት ነው::

  • በክልሉ በሁሉም ወረዳና ቀበሌ የመልካም አስተዳደር ፓኬጅ ተግባራዊ ለማድረግ የተዘረጋ የእንስፔክሽን አደረጃጀትና አሰራር ስርዓት፣
  • በሁሉም የክልሉ የቀበሌ መዋቅር በግንባር ቀደም አርሶ አደር እንዲመራ ማድረግና አሣምኖ ማሠራትን በማጠናከር ምርጥ ስኬቶቻችንን ማስፋፋት፣
  • በሁሉም ቀበሌያት የቀበሌ ሥራ አስኪያጅ በተጠናከረ ተቋማዊ መዋቅር እንዲሰራ የተዘረጋ የአሰራርና የአደረጃጀት ስርዓት
  • በሁሉም የአርብቶ አደር ወረዳና ቀበሌ ከአካባቢው ተጨባጭ ሁኔታ ተስማሚ ተደርጎ የተቀረፀውን የመልካም አስተዳደር ፓኬጅ መተግበር
 
 

የክልሉን የፍትህ ሥርዓት ለማሻሻልና ከመሠረቱ ለመለወጥ የተወጠኑ ሥራዎችን በማጠናከር የፍትህ ስርዓቱን ተደራሽነት ፣ ቀልጣፋነት፣ ፍትሃዊነትና ውጤታማነት ማረጋገጥ ነው፡፡

ኀ/ተሰቡ ያለምንም ውጣውረድና አድልዎ ነፃ በሆነ መልኩ ጥራት ያለው ፍትሃዊ የሆነ  አገልግሎት እንዲያገኝ ማስቻል፣

  • በክልሉ የፍትህ ሥርዓት ማሻሻያ ፕሮግራምን ስኬታማነትና ውጤታማ ለማድረግ የፍትህ አካላትን ስልጠናና የህግ ምርምር ማዕከል ማብቃትና ተkሙን በማቴሪያል መደገፍ ፣
  • የኀብረተሰቡን ሰላምና ፀጥታ ለመጠበቅና ፈጣንናፍትሃዊአገልግሎት ለመስጠትከፍትህ አካላት ጋር በመቀናጀት የተዘረጋ ሥርዓት፣
  • ኀ/ተሰቡ የፍትህ ሥርዓቱን የራሱ መሆኑን ተገንዝቦ አጥጋቢ የሆነ ተሳትፎ የሚያደርግበት የአሠራር ሥርዓት
  • በክልሉ በሁሉም ቀበሌያትከመደበኛ ፍርድ ስርዓት ውጪ የተዘረጋ አማራጭ የግጭት እና የሙግት መፍቻ አሰራር ስርዓት፣
 

 

የምህንድስና አቅም ግንባታ ፕሮግራም ተጨባጭ ለውጥ ሊያመጣ በሚችል መልክ ከባለድርሻ አከላትጋር በመቀናጀት ተግባራዊ ማድረግ፣

የምህንድስና አቅም ግንባታ ፕሮግራም ፈጣንና ቀጣይነት ባለው መልኩ ተፈጻሚ እንዲሆን ማስቻልና ቀጣይነቱን ማረጋገጥ፣

  • አሠራራቸው የተለወጠና በአዲሱ የአሠለጣጠን ዘዴ ሥልጠና የጀመሩ የመንግስትና የግል ቴ/ሙ/ተቋማት
  • አሠራራቸውን በማሻሻል ከኢንዱስትሪው ጋር የተቀናጀ አሠራርን የጀመሩ ዩኒቨርሲቲዎች
  • አቅማቸውን አጎልብተው ጥራትና ደረጃውን የጠበቀ አሠራር የዘረጉ ተቋማት
  • በእሴት ሰንሰለት አሠራር ሥርዓት መሠረት ሥራቸውን የጀመሩ የግል ሴክተሮች
  • በመንገድ ልማቱ ዘርፍ የንጣፍ ድንጋይ ሥራን የተገበሩ የሪፎርም ከተሞች
  • የተደራጁና ድጋፍ የተደረገላቸው የጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት
 
 
d Reform Programs and Implementations Core Process 2002 Srategic Plan f
d Reform Programs and Implementations Core Process 2002 Quarterly Report f
 
 

Phone ፡- +251-46-2-204525
P.O.Box ፡- 1157
FAX:-

Email፡-

 
Copyright © SNNPR CBB 20010 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official SNNPR Capacity Building Website