e f a  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

Our Links
SNNPRS Capacity Building
All Special Woreda Capacity Building Sector Offices
Our Customers
Last Updated Tuesday, February 2, 2010 3:18 PM
note
በ 2010 በልዩ ወረዳው ተቋማዊ የማስፈፀም አቅም በመገንባት ስህተትን በጽናት የሚዋጋ በሁለንተናዊ መልኩ የማስፈፀም አቅሙ የጎለበተ አመራር ሲቪል ሰርቫንትንና የሲቪክ ማህበረሰብ ተፈጥሮ ማየት፣
 
note
የአቅም ግንባታ ፖሊሲና ስትራቴጂ ፕሮግራሞች በተግባር የሁሉም የልማት ሀይሎችን የማስፈፀም አቅም በማጎልበት ቀጣይነት ላለው ፈጣን የኢኮኖሚ ልማትና የድህነት ቅነሳ ግብ ማሣካት ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓትና መልካም አስተዳደር መስፈን አስተዋጽኦ የሚያደርግ አመራር ሲቪል ሰርቫንት ማህበረሰብ እንዲፈጠር ማድረግ
 
note
በልዩ ወረዳው ልማትን መልካም አስተዳደር ለማረጋገጥ ፈጣን ዘላቂነት ያለው ልማትን ሊያመጡ የሚችሉ የማስፈፀም አቅማቸው የማጎልበትና የህዝብ አገልጋይነት መንፈስ የተላበሱ ተቋማት እንዲፈጠሩ ማድረግ ፣
 
 
note
  • በመልካም አስተዳደር መስፈን የፀና ዕምነት ለውጤት መሠረት
  • የሥነ ምግባር መርሆችን ማክበርና ማስከበር
  • በዕቅድ መስራት
  • የአቅም ውስንነትን መቅረፍ
  • በሰው ሃይል ወሳኝነት ማመን
  • በተገልጋዮች የበላይነት ማመን
 
note
 
Department Headበልዩ ወረዳችን ልማትና ዴሞክራሲ ስርዓት ለመገንባትና ቀጥተኛ ተጠቃሚ እንዲሆን ለማስቻል በርካታ ጥረቶች ተደርገዋል እየተደረጉም ይገኛል እስካሁን በተደረጉ ጥረቶች የተመዘገቡ ድሎችም የህብረተሰባችንን ኑሮ ከመለወጥ አንፃር ቀላል የማይባል ለውጥ እየተዘገበ መጥቷል እነዚህ ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች መካከል የማስፈፀም አቅም ግንባታ ስትራቴጂ አንዱ ሲሆን በየዘርፍ የተቀረፁ ፖሊሲዎች ወደ ተግባር እንዲሸጋገሩ በሚደረገው ጥረት ውስጥ የሚታዩ የአቅም ክፍተቶችን በማስወገድ ረገድ ጉልህ ሚና እየተጫወተ የሚገኝ ነው፡፡ የማስፈፀም አቅም ግንባታ ስራዎች ለልማትና ለዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታው መሣለጥ ወሳኝ በመሆናቸው በልዩ ወረዳችን ከተለያዩ መስኮች ላይ ትኩረት በማድረግ ለመንቀሳቀስ ጥረት ተደርጓል ለነዚህ ጥረቶች በርካታ ለውጦች በአፈፃፀም ረገድ የተመዘገቡ ሲሆን በአሁኑ ወቅት የመሠረታው የስራ ሂደት ለውጥ ጥናት ተጣርቶ ሙሉ ትግበራውን በጀመሩ ሴክተሮች ውስጥ የተሸለ የአገልግሎት አሰጣጥና አፈፃፀም ለውጥ እየተፈጠረ ተገልጋዩን ከሚሰጠው ግብረ መልስ መረዳት ይቻላል፡፡.... ተጨማሪ>>
 
 
 
Copyright © Halaba Special Woreda CBB 2009 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official Halaba Special Woreda Capacity Building Website