
|
 |
የስራ ሂደቱ ዋና ዋና ተግባራት፡- |
- ጥራት ያለውና በቀላሉ ሊተገበር የሚችል የለውጥ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ ሰነድ እንዲዘጋጅ በማድረግ የማሠራጨት አገልግሎት
- የምክርና የቴክኒክ ድጋፍ እንዲሰጣቸው ማድረግ
- ሊተገበሩ ለተዘጋጁ የለውጥ ፕሮግራም ማስፈፃሚያ ሰነዶች ላይ ለመንግስት ተቋማት የግንዘቤ የማስጨበጥ ስልጠና እንዲሰጥ ሁኔታዎችን ማመቻቸትና የማስፈፀም አቅም ክፍተትን መሙላት
- ለአስተግባሪው ቡዱን ከክልል እስከ ወረዳ የግንዘቤ ማስጨበጥ ስልጠና አገልግሎት መስጠት
- ክትትል በማድረግ ክፍተትን ለይቶ መሙያ እርምጃ እንዲወስዱ ማድረግ
በልዩ ወረዳው የሚገኝ የሰው ሃብት
- የሥራ ሂደቱ አስተባባሪና የፕሮጄክት ዕቅድ ክትትል ግምገማ ባለሙያ(2)
|
| |
|
የስራ ሂደቱ ዋና ዋና ተግባራት፡- |
- የሠው ሀብት ዕቅድ ማዘጋጀት
- የሰው ሀብት ማሟለትበቅጥር ዝውውር ደረጀ ዕድገት
- በወረዳ ደረጀ የተከናወኑ የማሟላት ሥራዎች በመመዝገብ ለመረጃነት መያዝና ድጋፍ ክትትልና የምክር አገልግሎት መስጠት
- የሰው ሀብት መምራት ማትጋት መደገፍ ጠዲስፕሊን እርምጃ መውሰድ
- የአገልግሎት ማቋረጥ ጥያቄዎችን ማስተናገድ
- ለሥራ አስፈለጊ የሆኑ ጥቅማ ጥቅሞችን መሟላታቸውንና ምቹ የሥራ ሁኔታ መፈጠሩን መከታተልና ማረጋጋጥ
በልዩ ወረዳው የሚገኝ የሰው ሃብት
- አንድ የሥራ ሂደቱ አስተባባሪ
|
| |
|
| የስራ ሂደቱ ዋና ዋና ተግባራት፡- |
- ሰልጣኞችን መመልመል
- የድጋፍ ደብዳቤ መስጠት
- የሰው ሀይል ልማት መረጃዎችን መሰብሰብ ማጠናከርና ማስተላለፍ
- ስልጠናው ያመጣውን ለውጦች መገምገምና የማሻሻያ ሀሳቦችን በተደራጀ መልኩ በማጠናከር ለሥራ ሂደቱ ማስተላላፍ
- የሥልጠና ፍላጎትን ለማጥናት የሚረዱ መረጃዎችን መሠብሰብ እንዲሁም በአከባቢያቸው ያለውን ክፍተት በመለየት ስልጠና እንዲሰጥ ማድረግ
- የስልጠና ማቴረያሎችን መረከብና ማሠራጫት
- በቪዲዩ ኮንፍረንስ የሚሰጡ ስልጠናዎችን ማስተባበር
በልዩ ወረዳው የሚገኝ የሰው ሃብት
- አንድ የሥራ ሂደቱ አስተባባሪ
|
| |
|
| የስራ ሂደቱ ዋና ዋና ተግባራት፡- |
- የኔትዎርክ ዝርጋታና ጥገና ማካሄድ
- ሶፍትዌር ዴቨሎፕመንት
- ስልጠና መስጠት
- ጥገና ፡ ቪዲዩ ኮንፊረንሲንግ ፡ዳታ፡ ኢሚል ፡ ደይሬክተሪ ሰርቪስ፡ ኢንተርኔትና የድምጽ አገልግሎት መስጠት
- የምክርና ድጋፊ አገልግሎት መስጠት
በልዩ ወረዳው የሚገኝ የሰው ሃብት
1.የሥራ ሂደቱ አስተባባሪ
1.1. የኔትዎርክ ስልጠና ባለሙያ (1)
1.2.የጥገና፤የቪዲዮኮንፍረንስ ና ዳታ ባለሙያ (1)
|
| |
 |
| የስራ ሂደቱ ዋና ዋና ተግባራት፡- |
- የልዩ ወረዳ አቅም ግንባታ መረጃዎችን ይሰበስባል፤ እንዲሰበሰብ ያደርጋል፤ያደራጃል፤ ይተነትናል፤ያሰራጫል
- የመረጃ ምንጭ በመሆን ያገለግላል
- የመረጃ ሥርዓትን ለማጠናከር ያጠናል፤አፈጻጸማቸውን ይከታታላል፣ሪፖርት አዘጋጅቶ ለሚመለከታቸው አካላት ያሰራጫል
- የሴክተር መ/ቤቶች የልማትና ሌሎች መረጃዎችን እንዲያሰባስቡና አደራጅተው እንዲይዙ ምክር ይሰጣል፣የመረጃ አሰባሰብና አደረጃጀት ዘዴን ይቀይሳል፤
- በየእርከኑ የሚገኙ ጽ/ቤቶች የሚያደርጉትን ተመሳሳይ እንቅስቃሴ ይደግፋል፣ይከታታላል፣ ይገመግማል ፤ድጋፍ ይሰጣል፡፡
|
|
| |
|
  |