በልዩ ወረዳችን ልማትና ዴሞክራሲ ስርዓት ለመገንባትና ቀጥተኛ ተጠቃሚ እንዲሆን ለማስቻል በርካታ ጥረቶች ተደርገዋል እየተደረጉም ይገኛል እስካሁን በተደረጉ ጥረቶች የተመዘገቡ ድሎችም የህብረተሰባችንን ኑሮ ከመለወጥ አንፃር ቀላል የማይባል ለውጥ እየተዘገበ መጥቷል እነዚህ ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች መካከል የማስፈፀም አቅም ግንባታ ስትራቴጂ አንዱ ሲሆን በየዘርፍ የተቀረፁ ፖሊሲዎች ወደ ተግባር እንዲሸጋገሩ በሚደረገው ጥረት ውስጥ የሚታዩ የአቅም ክፍተቶችን በማስወገድ ረገድ ጉልህ ሚና እየተጫወተ የሚገኝ ነው፡፡ የማስፈፀም አቅም ግንባታ ስራዎች ለልማትና ለዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታው መሣለጥ ወሳኝ በመሆናቸው በልዩ ወረዳችን ከተለያዩ መስኮች ላይ ትኩረት በማድረግ ለመንቀሳቀስ ጥረት ተደርጓል ለነዚህ ጥረቶች በርካታ ለውጦች በአፈፃፀም ረገድ የተመዘገቡ ሲሆን በአሁኑ ወቅት የመሠረታው የስራ ሂደት ለውጥ ጥናት ተጣርቶ ሙሉ ትግበራውን በጀመሩ ሴክተሮች ውስጥ የተሸለ የአገልግሎት አሰጣጥና አፈፃፀም ለውጥ እየተፈጠረ ተገልጋዩን ከሚሰጠው ግብረ መልስ መረዳት ይቻላል፡፡.... ተጨማሪ>>
2002ዓም>>>
የሙሉ ትግበራ ስራን ይበልጥ በቅርበትና ስርአት ባለው መልኩ ለመከታተል እንዱሁም ሴክተሩ ሊፈጸሙ የሚገባውን ስራ በትክክል ተከናውኖ የተጠናቀቀ መሆኑን ለማረጋገጥ የልዩ ወረዳው የመሰረታዊ ስራ ሂደት ለውጥ ስትሪንግ ኮሜቴ ሙለ ትግበራው የሚከናወኑባቸው እና የመሰረታዊ የስራ ሂዯት ለውጥ በቅዴሚያ ሙሉ ትግበራ የገቡ ሴክተሮች ከሌዩ ወረዲው፤-አቅምግንባታ ፣.ፋ/ኢ/ሌ/ጽ/ቤት፣ ግ/ገ/ሌማት ጽ/ቤት ፣ ፍትህና ጸጥታ ፣ ፖሉስ ጽ/ቤት ፣ማረሚያ ተቋም ፣ ት/ርት ቤቶች ጽ/ቤት ከከተማ አስተዲዲር ንግዴና ኢንዴስትሪ ፣ ማዘጋጃ ቤት ፣ ፋ/ኢ/ሌማት ጽ/ቤት ፣ፖሉስ ጽ/ቤት በመዘዋወር ወደ ሙለ ትግበራ ለመግባት የተደረጉ ዝግጅቶች ሃሊፊዎችና ሰራተኞች በመሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥ ስልጠና መወሰዲቸው ፤ስራ ሂደት ባለቤትና አስተባባሪዎች ሰው ሃይሌ መመደቡንና የቢሮና የመሰረታዊ ቦታ ዝግጅት ቁሳቁሶችና መሳሪያዎች መሟላታቸውን በስራ ሂደቶች መካከል ሰለሚኖር ግንኙነት የሃሊፊዎችና የአስፈጻሚዎች ሚና የስራ ሂደት አስተባባሪ በስራቸው ካለ ሰራተኞች ጋር ያሊቸው የስራ እንቅስቃሴ እና ለለውጡ ያላቸው ተነሳሽነት፤... ተጨማሪ>>