2001ዓም>>>
የሙሉ ትግበራ ስራን ይበልጥ በቅርበትና ስርአት ባለው መልኩ ለመከታተል እንዱሁም ሴክተሩ ሊፈጸሙ የሚገባውን ስራ በትክክል ተከናውኖ የተጠናቀቀ መሆኑን ለማረጋገጥ የልዩ ወረዳው የመሰረታዊ ስራ ሂደት ለውጥ ስትሪንግ ኮሜቴ ሙለ ትግበራው የሚከናወኑባቸው እና የመሰረታዊ የስራ ሂዯት ለውጥ በቅዴሚያ ሙሉ ትግበራ የገቡ ሴክተሮች ከሌዩ ወረዲው፤-አቅምግንባታ ፣.ፋ/ኢ/ሌ/ጽ/ቤት፣ ግ/ገ/ሌማት ጽ/ቤት ፣ ፍትህና ጸጥታ ፣ ፖሉስ ጽ/ቤት ፣ማረሚያ ተቋም ፣ ት/ርት ቤቶች ጽ/ቤት ከከተማ አስተዲዲር :- ንግዴና ኢንዴስትሪ ፣ ማዘጋጃ ቤት ፣ ፋ/ኢ/ሌማት ጽ/ቤት ፣ፖሉስ ጽ/ቤት በመዘዋወር ወደ ሙለ ትግበራ ለመግባት የተደረጉ ዝግጅቶች ሃሊፊዎችና ሰራተኞች በመሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥ ስልጠና መወሰዲቸው ፤ስራ ሂደት ባለቤትና አስተባባሪዎች ሰው ሃይሌ መመደቡንና የቢሮና የመሰረታዊ ቦታ ዝግጅት ቁሳቁሶችና መሳሪያዎች መሟላታቸውን በስራ ሂደቶች መካከል ሰለሚኖር ግንኙነት የሃሊፊዎችና የአስፈጻሚዎች ሚና የስራ ሂደት አስተባባሪ በስራቸው ካለ ሰራተኞች ጋር ያሊቸው የስራ እንቅስቃሴ እና ለለውጡ ያላቸው ተነሳሽነት፤... ተጨማሪ>>