e f a  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

 
Last Updated Tuesday, February 2, 2010 3:29 PM
 
note

2002ዓም>>>

 new ወደ ሙሉ ትግበራ ለገቡ ሴክተር መ/ቤቶች በመስክ ጉብኝት ሞያዊ ድጋፍ ተሰጠ::

headline የሙሉ ትግበራ ስራን ይበልጥ በቅርበትና ስርአት ባለው መልኩ ለመከታተል እንዱሁም ሴክተሩ ሊፈጸሙ የሚገባውን ስራ በትክክል ተከናውኖ የተጠናቀቀ መሆኑን ለማረጋገጥ የልዩ ወረዳው የመሰረታዊ ስራ ሂደት ለውጥ ስትሪንግ ኮሜቴ ሙለ ትግበራው የሚከናወኑባቸው እና የመሰረታዊ የስራ ሂዯት ለውጥ በቅዴሚያ ሙሉ ትግበራ የገቡ ሴክተሮች ከሌዩ ወረዲው፤-አቅምግንባታ ፣.ፋ/ኢ/ሌ/ጽ/ቤት፣ ግ/ገ/ሌማት ጽ/ቤት ፣ ፍትህና ጸጥታ ፣ ፖሉስ ጽ/ቤት ፣ማረሚያ ተቋም ፣ ት/ርት ቤቶች ጽ/ቤት ከከተማ አስተዲዲር
ንግዴና ኢንዴስትሪ ፣ ማዘጋጃ ቤት ፣ ፋ/ኢ/ሌማት ጽ/ቤት ፣ፖሉስ ጽ/ቤት በመዘዋወር ወደ ሙለ ትግበራ ለመግባት የተደረጉ ዝግጅቶች ሃሊፊዎችና ሰራተኞች በመሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥ ስልጠና መወሰዲቸው ፤ስራ ሂደት ባለቤትና አስተባባሪዎች ሰው ሃይሌ መመደቡንና የቢሮና የመሰረታዊ ቦታ ዝግጅት ቁሳቁሶችና መሳሪያዎች መሟላታቸውን በስራ ሂደቶች መካከል ሰለሚኖር ግንኙነት የሃሊፊዎችና የአስፈጻሚዎች ሚና የስራ ሂደት አስተባባሪ በስራቸው ካለ ሰራተኞች ጋር ያሊቸው የስራ እንቅስቃሴ እና ለለውጡ ያላቸው ተነሳሽነት፤ እንዱሁም አገሌግልትን ለማፋጠን የየስራ ሂደታቸውን እንቅስቃሴ የሆኑትን እገመገሙ ስለመሆናቸው እና የጥናቱ ዴክመት በተቀመጠው ስንታንዳርድ መሰረት ተግበራ እያከናወኑ መሆናቸውን እንዱሁም ሁለንም ባለጉዲይ በግሌጽነት፤በመግባባት፤ምላሽ በመስጠት፤በፍትሃዊነት እያገለገሉ መሆናቸውን የባለጉዲይ አገሌግልት ለማፋጠን እና ፈጣን ምሊሽ ለመስጠት እንዱሁም የባለ ጉዲይ እርካታ በአገልግሎት መደሰቱን እና ቅሬታ ካለው በየስራ ሂደቱን የአስተያየት መስጫፎርማቶችተዘጋጅተው እየተተገበሩመሆኑን እንዱሁም ባለጉዲይ ና ሠራተኞችተወያይተው የሚታወቁበትን የሠረተኛው የደረት ባጅ ፡ ዩኒፎም እየተጠቀሙ መሆናቸውን ፡፡

 
News....Start from the Latest <<Prev 1 . . . Next>>
Copyright © Halaba Special Woreda CBB 2009 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official Halaba Special Woreda Capacity Building Website