e f a  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

Our Links
SNNPRS Capacity Building
All Special Woreda Capacity Building Sector Offices
Agri-Service Ethiopia
Kore Development Association
Our Customers
Last Updated Wednesday, January 13, 2010 9:13 PM
note
ቀልጣፋና ተገልጋዩን የሚያረካ ፈጣን አገልግሎት የሚሰጡ የመንግስት ተቋማትና መልካም አስተዳደር የሰፈነበት ልዩ ወረዳን ተፈጥሮ ማየት፡፡
 
note
የአቅም ግንባታ ፓሊሲ ስትራቴጂና ፕሮግራሞችን በመተግበርና የማስፈጸም አቅምን በመገንባት የዳበረ የስራ ባህል ያለው ቀልጣፍና ውጤታማ ሲቪል ሰርቪስ በመፍጠር የፍትህና የገጠር ቀበሌ ተቋማትን በማጠናከርና አገልግሎት አሰጣጥን በማሻሻል ሕ/ሰቡ የመልካም አስተዳደር ተጠቃሚ እንዲሆንና ቀጣይነት ያለው ልማትና ዕድገት እንዲመዘገብ ማስቻል፡፡
 
note
በየደረጃው በሚገኙ የመንግስት ተቋማትና የገጠር ቀበሌ መዋቅሮች ያለውን የሰው ኃይል ቀጣይነትና ውጤታማነት ባለው የክትትልና ድጋፍ የማስፈጸም አቅሙ በማሳደግ ለልማት አጋዥ ሀይል እንዲሆን በማድረግና የአቅም ግንባታ ፖሊሲ ስትራቴጂና ፕሮግራችን እንዲተገበሩ ማስቻል፡፡
 
 
note
  • የሕዝብ አገልጋይነት ስሜት መፍጠር፣
  • የግፀኝነትና የተጠያቂነት አሠራር መፍጠር፣
  • አሳታፍነት፣
  • ቀልጣፋና ጥራት ያለው አሠራር መፍጠር፣
  • ቁርጠኝነት፣
  • የሕግ የበላይነት ማክበር፣
  • አለማዳላት፣
  • ለመልካም አስተዳደር መስፈን የፀና እምነት መያዝ፣
  • ከሙስና የፀዳ አሠራር መፍጠር፣
 
note
 
Department Head

ሀገራችን እየተከተለች ባለው ፈጣንና ቀጣይነት ያለው የኢኮኖሚ ዕድገት ለማምጣትና ከልማት ሕዝቡ በላቀ ደረጃ ተጠቃሚ የሚሆኑበት ሥርዓት ለመዘርጋት ፣ መልካም አስተዳደር የሰፈነበት ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ለመገንባት የማስፈጸም አቅም ግንባታ ሥራዎች ወሳኝ ሚና አላቸው፡፡ በመሆኑም የልዩ ወረዳችን ሕዝብ ከሚገኝበት ኊላ ቀርነትና የድህነት ሕይወት እንዲላቀቅ ባለፉት ተከታታይ ዓመታት ያስመዘገባቸው የልማት ውጤቶች ዘላቂ እንዲሆኑና ቀጣይነት እንዲኖራቸው በልዩ ወረዳችን የሚታዩ የማስፈጸም አቅም ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችል ቁልፍ የትኩረት መስክ ለይቶ ማስቀመጥ አስፈላጊ ይሆናል፡፡ ይህን ዓላማ ከግብ ለማድረስ የ5 ዓመታት የማስፈጸም አቅም ግንባታ ስትራቴጂክ ዕቅድ የተዘጋጀ ሲሆን ይህንኑ ተከታትሎ የየዓመት የሴክቶሪያል ዕቅዶች ይዘጋጃሉ፡፡ ከዚህ መነሻ የአቅም ግንባታ ሴክተር የዓመት ዕቅድ ሲያዘጋጅ ባለፉት ዓመታት የተከናወኑ ተግባራትና ያጋጠሙ ችግሮች ደረጃ በደረጃ በመፍታት የሴክተርን ግቦች ዕውን ለማድረግ ከፍተኛ ጥረቶች ተደርገዋል፡፡ .... ተጨማሪ>>

 
 
 
Copyright © Amaro Special Woreda CBB 2009 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official Amaro Special Woreda Capacity Building Website