ሰኔ 13 2001ዓም>>> |
 |
የሥራ አፈጻጸም ድጋፋዊ ክትትልና የውል ስምምነት ተካሄደ፡፡ |
ከሰኔ 13/2001 ዓ/ም ጀምሮ ለ1 ወር በአቅም ግንባታ ባለሙያዎች በ33 የገጠር ቀበሌ አስተዳደር የሥራ አፈጻጸም ክትትልና የመደገፍ ሥራ የተሠራ ሲሆን በአጠቃላይ የአገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ግንዛቤ የማስጨበጥና የመፈጸም ሥራ ለቀበሌው ካቢኔ አባላትና ሥራ አስኪያጆች የተሰጠ ከመሆኑን በተጨማሪ ከ1/11/2001 ዓ/ም ጀምሮ ያለው የ6 ወራት የውጤት ተኮር ውል ስምምነት በጽ/ቤቱና በቀበሌው ሥራ አስኪያጆች መካከል ተፈጽሟል፡፡.... ተጨማሪ>>
|
| |
| ግንቦት 29 2001ዓም>>> |
የአፈጻጸም ውል ስምምነት ተፈጸመ፡፡
|
በአማሮ ልዩ ወረዳ በሚገኙ 33 የገጠር ቀበሌ አስተዳደር እየተተገበረ የሚገኘውን የመልካም አስተዳደር ፓኬጅ ፕሮጀክት ለማስፈጸም በአቅም ግንባታ አስተባባሪነት በቀበሌ አስተዳደር ጽ/ቤትና በልዩ ወረዳው አስተዳደር ጽ/ቤት መካከል የአፈጻጸም ውል ስምምነት ሠነድ መፈረሙን የለውጥ ፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶች ጥናትና ትግበራ ሥራ ሂደት አስተባባሪ ገለጹ፡፡ ..... ተጨማሪ>> |
| |
| ግንቦት 19-26 2001ዓም>>> |
የአጭር ጊዜ የአቅም ማጎልበት ሥልጠና ተሰጠ፡፡ |
በልዩ ወረዳችን በኬሌ ከተማ በመሪነት፣ በመልካም አስተዳደር፣ በንብረትና ፋይናንስ አስተዳደር፣ በዕቅድ ዝግጅትና ሥራ ፣በፕሮጀክት ትግበራ፣በመረጃ አያያዝና በኢንስፔክሽን አሠራር የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ለ33 የቀበሌ ሥራ አስኪያጆች ለ24 ለቀበሌ አመራሮችና ለ46 ለወረዳ አመራሮች ተሰጠ፡፡ ... ተጨማሪ>> |
| |
News....Start from the Latest <<Prev 1 2 3 4 5 6 . Next>> |
| |
|
  |
የአማሮ ልዩ ወረዳ አቅም ግንባታ ጽ/ቤት |
 |
የጽ/ቤቱ አድራሻ |
ስልክ ፡- +251-364-570353 |
ፖስታ፡- |
|
ፋክስ፡- |
ኢሜይል፡-amarosp.wordab@yahoo.com |
| ኬሌ፣ኢትዮጵያ |
|
| |
  |