e f a  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

Our Links
SNNPRS Capacity Building
All Special Woreda Capacity Building Sector Offices
Agri-Service Ethiopia
Kore Development Association
Our Customers
Last Updated Friday, January 1, 2010 10:06 PM
note
 

ሰኔ 13 2001ዓም>>>

 new የሥራ አፈጻጸም ድጋፋዊ ክትትልና የውል ስምምነት ተካሄደ፡፡

headline ከሰኔ 13/2001 ዓ/ም ጀምሮ ለ1 ወር በአቅም ግንባታ ባለሙያዎች በ33 የገጠር ቀበሌ አስተዳደር የሥራ አፈጻጸም ክትትልና የመደገፍ ሥራ የተሠራ ሲሆን በአጠቃላይ የአገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ግንዛቤ የማስጨበጥና የመፈጸም ሥራ ለቀበሌው ካቢኔ አባላትና ሥራ አስኪያጆች የተሰጠ ከመሆኑን በተጨማሪ ከ1/11/2001 ዓ/ም ጀምሮ ያለው የ6 ወራት የውጤት ተኮር ውል  ስምምነት በጽ/ቤቱና በቀበሌው ሥራ አስኪያጆች መካከል ተፈጽሟል፡፡..... ተጨማሪ>>

 
ግንቦት 29 2001ዓም>>>

new የአፈጻጸም ውል ስምምነት ተፈጸመ፡፡

headline በአማሮ ልዩ ወረዳ በሚገኙ 33 የገጠር ቀበሌ አስተዳደር እየተተገበረ የሚገኘውን የመልካም አስተዳደር ፓኬጅ ፕሮጀክት ለማስፈጸም በአቅም ግንባታ አስተባባሪነት በቀበሌ አስተዳደር ጽ/ቤትና በልዩ ወረዳው አስተዳደር ጽ/ቤት መካከል የአፈጻጸም ውል ስምምነት ሠነድ መፈረሙን የለውጥ ፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶች ጥናትና ትግበራ ሥራ ሂደት አስተባባሪ ገለጹ፡፡ ...... ተጨማሪ>>
 
ግንቦት 19-26 2001ዓም>>>
new የአጭር ጊዜ የአቅም ማጎልበት ሥልጠና ተሰጠ፡፡
headline በልዩ ወረዳችን በኬሌ ከተማ በመሪነት፣ በመልካም አስተዳደር፣ በንብረትና ፋይናንስ አስተዳደር፣ በዕቅድ ዝግጅትና ሥራ ፣በፕሮጀክት ትግበራ፣በመረጃ አያያዝና በኢንስፔክሽን አሠራር የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ለ33 የቀበሌ ሥራ አስኪያጆች ለ24 ለቀበሌ አመራሮችና ለ46 ለወረዳ አመራሮች ተሰጠ፡፡... ተጨማሪ>>
 
ጥር 18-22 2001ዓም>>
 new የገጠር ልማት ግዥና ክፍያ በልማት ዕቅድ ባለሙያዎች በተግባር ልምምድ የታገዘ ሥልጠና ተሰጠ፡፡
headline በአዲሱ መሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ ትግበራ በቂ ዕውቀትና ክህሎት እንዲያዳብሩ በልዩ ወረዳ ለሚገኙ የገጠር ልማት የግዥና ክፍያ ለልማት ዕቅድ ባለሙያዎች በተግባር ልምምድ የታገዘ ሥልጠና የተሰጠ መሆኑን የሰው ሀብት ልማት የሥራ ሂደት አስተባባሪ ገለጹ፡፡ ... ተጨማሪ>>
 
ጥር 1 2001ዓም>>>
 new አዲሱን መሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ ለጀመሩ ጽ/ቤቶች ድጋፍና ክትትል በማድረግ ግብረ መልስ ተሰጠ፡፡

headline በአዲሱ መሠረታዊ የሥራ ሂደት ጥናት ተካሂዶባቸው ወደ ሙሉ ትግበራ ለገቡ ለ7 ሴክተር ጽ/ቤቶች በወር 2 ጊዜ ለ4 ስዓታት በመገኘት በለውጥ ፕሮግራም ባለሙያዎች ለመደገፍ ሥራና ግብረ መልስ የተሰጠ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ... ተጨማሪ>>

 
ታህሳስ 20 2001ዓም>>>

new የረጅም ጊዜ ትምህርት ለሀገር ውስጥ ሥልጠና ዕጩዎች ተመልምለው ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ መሆናቸው ተገለጸ፡፡

headline በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ኮሌጅ በዲግሪ ፕሮግራም ለወረዳው ለ3 ሠራተኞች በተሰጠው ዕድል ለትምርቱ ብቃት ያላቸው መመሪያውን የሚያሟሉ ዕጩዎች ቀርበው በውድድር ተመልምለው በ Public financial management ,Developmental management and Urban planning ትምህርታቸውን በኮሌጁ በመከታተል ላይ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ ... ተጨማሪ>>
 
News....Start from the Latest <<Prev 1 2 3 4 5 6 . Next>>
 
Copyright © Amaro Special Woreda CBB 2009 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official Amaro Special Woreda Capacity Building Website