ሰኔ 13 2001ዓም>>>
ከሰኔ 13/2001 ዓ/ም ጀምሮ ለ1 ወር በአቅም ግንባታ ባለሙያዎች በ33 የገጠር ቀበሌ አስተዳደር የሥራ አፈጻጸም ክትትልና የመደገፍ ሥራ የተሠራ ሲሆን በአጠቃላይ የአገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ግንዛቤ የማስጨበጥና የመፈጸም ሥራ ለቀበሌው ካቢኔ አባላትና ሥራ አስኪያጆች የተሰጠ ከመሆኑን በተጨማሪ ከ1/11/2001 ዓ/ም ጀምሮ ያለው የ6 ወራት የውጤት ተኮር ውል ስምምነት በጽ/ቤቱና በቀበሌው ሥራ አስኪያጆች መካከል ተፈጽሟል፡፡