ታህሳስ 20 2001ዓም>>>
በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ኮሌጅ በዲግሪ ፕሮግራም ለወረዳው ለ3 ሠራተኞች በተሰጠው ዕድል ለትምርቱ ብቃት ያላቸው መመሪያውን የሚያሟሉ ዕጩዎች ቀርበው በውድድር ተመልምለው በ Public financial management ,Developmental management and Urban planning ትምህርታቸውን በኮሌጁ በመከታተል ላይ መሆናቸው ተገለጸ፡፡