e f a  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

Our Links
SNNPRS Capacity Building
Farm Africa
Baseketo development Association
All Special Woreda Capacity Building Sector Offices
Our Customers
Last Updated Wednesday, March 3, 2010 5:09 PM
note

የተቀናጀ ተቋማዊ አቅምን በመገንባት ድህነትን በመቀነስና ዘላቂ ልማትን በማረጋገጥ ሁለንተናዊ ዘርፉ ያደገ ከክልሉ ሞዴል ልዩ ወረዳ ሆኖ ማዬት

 
note

የአቅም ግንባታ ፖሊሲ ስትራቴጂና ኘሮግራሞችን በመተግበር የዳበረ የሥራ ባህል እና ክህሎት ያለው ቀልጣፋና ውጤታማ ሲቪል ሰርቪስ በመገንባት ለተጠቃሚው ህብረተሰብ የሚሰጠውን አገልግሎት እንዲሻሻል የሁሉንም የልማት ሀይሎች የማስፈፀም አቅም በማሳደግ ቀጣይነት ያለው ፈጣን የኢኮኖሚ ልማትና ድህነት ቅነሳ ግብ መሠት ሲሆን የሚቻል አቅም እንዲፈጠር ማድረግ

 
note
የአቅም ግንባታ ፕሮግራሞችን የማስፈፀምና የመፈፀም ብቃት ያለው አመራር፣ሲቪል ሰርቪስ፣የሲቪክ ማህበረሰብ በመገንባት ተጠያቂነትና ኃላፊነት የሚሰማው፣ለፈጣን አገልግሎት አሠጣጥ በቁርጠኝነት የተሰለፈ፣ለዘላቂ ልማት ለመልካም አስተዳደር መስፈን አስተዋፅዖ የሚያደርግ ሕብረተሰብ እንዲፈጠር ማድረግ፡፡
 
 
note
  • ለተገልጋዮች ፍላጐትና እርካታ ላይ ማተኮር
  • ችግር ፈቺና መፍትሔ ፈላጊ
  • በህብረትና በቅንጅት የመሥራትና የመማማር ባህል
  • ውጤት ተኰር መሆን
  • መልካም የሥራ ሥነ ምግባር
  • ሙሉ ኃላፊነትንና ተጠያቂነትን መውሰድ
  • አዳዲስ ቴክኖሎጂ ዕውቀቶችን ለማወቅ መሻት ፣የመማርና የመለወጥ ባህል
  • የተነሳሽነት የፈጠራና በሥራ የመተማመን ባህል
  • ፈጣን አገልግሎት፣ሀቀኝነት ከአድልኦና ከሙስና የፀዳ መሆን ናቸው፡፡
 
note
 
Department Headመልካም አስተዳደርን ለማረጋገጥ ፈጣንና ዘላቂነት ያለው የመረጃ ልውውጥን እውን ለማድረግ የሚቻለው መረጃ በአግባቡ ተይዞ ሲገኝ ነው፡፡ የዚህ መረጃ በአግባቡ መያዝ በተጨማሪነት የሚረዳው የዘንድን አካባቢ ኢኮኖሚያዊና ሥነ-መህዳራዊ አጠቃላይ ገጽታ በማወቅ ሰፊ የለውጥ ሥራዎች የሚሠሩ መሆናቸውን ጠቋሚ ከመሆኑም በላይ የተደራጀ መረጃ በየደረጃው ለሚገኝ ውሳኔ ሰጪ አካላትና ባለሙያዎች ትክክለኛ ውሳኔ እንዲሰጡ የሚያስችል መሳሪያ ነው፡፡ በመሆኑም የጽ/ቤታችን ኢኮቴ ኤጀንሲ የሥራ ሂደት በኩል ይህንን አጠቃላይ የወረዳ መረጃ በዌቭ ሳይት ላይ ስያስተላልፍ ለቀጣዩ ጊዜያት ከቀረበው መረጃ በመነሳት ወረዳዋ ሰፊ የለውጥ ባለቤት እንደሚትሆን በመተማመን በመሆኑ በአጠቃላይ የልዩ ወረዳችንን ኢኮኖሚያዊ፣ሥነምህዳራዊና ማህበራዊ ዘርፍ መረጃዎችን ሁሉ በሀገርና በውጪ የሚኖር የሀገራችን ዜጋና ለሎች ዶነሮች አውቀው ለክልላችንና ለወረዳችን ዕድገትና ለውጥ ሀብታቸውን እንቨስት በመድረግ የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ እየጠየኩኝ ለለውጥ ትግበራ ሁሉም ዘጋ ይዘጋጅ እላለሁኝ፡፡.... ተጨማሪ>>
 
 
 
Copyright © Baseketo Special Woreda CBB 2009 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official Baseketo Special Woreda Capacity Building Website