|
|
|
Last Updated
Wednesday, March 3, 2010 5:57 PM
  |
| |
    |
| |
መልካም አስተዳደርን ለማረጋገጥ ፈጣንና ዘላቂነት ያለው የመረጃ ልውውጥን እውን ለማድረግ የሚቻለው መረጃ በአግባቡ ተይዞ ሲገኝ ነው፡፡ የዚህ መረጃ በአግባቡ መያዝ በተጨማሪነት የሚረዳው የዘንድን አካባቢ ኢኮኖሚያዊና ሥነ-መህዳራዊ አጠቃላይ ገጽታ በማወቅ ሰፊ የለውጥ ሥራዎች የሚሠሩ መሆናቸውን ጠቋሚ ከመሆኑም በላይ የተደራጀ መረጃ በየደረጃው ለሚገኝ ውሳኔ ሰጪ አካላትና ባለሙያዎች ትክክለኛ ውሳኔ እንዲሰጡ የሚያስችል መሳሪያ ነው፡፡ በመሆኑም የጽ/ቤታችን ኢኮቴ ኤጀንሲ የሥራ ሂደት በኩል ይህንን አጠቃላይ የወረዳ መረጃ በዌቭ ሳይት ላይ ስያስተላልፍ ለቀጣዩ ጊዜያት ከቀረበው መረጃ በመነሳት ወረዳዋ ሰፊ የለውጥ ባለቤት እንደሚትሆን በመተማመን በመሆኑ በአጠቃላይ የልዩ ወረዳችንን ኢኮኖሚያዊ፣ሥነምህዳራዊና ማህበራዊ ዘርፍ መረጃዎችን ሁሉ በሀገርና በውጪ የሚኖር የሀገራችን ዜጋና ለሎች ዶነሮች አውቀው ለክልላችንና ለወረዳችን ዕድገትና ለውጥ ሀብታቸውን እንቨስት በመድረግ የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ እየጠየኩኝ ለለውጥ ትግበራ ሁሉም ዘጋ ይዘጋጅ እላለሁኝ፡፡
አመሰግናለሁ! ፡ |
|
| |
| |
| |
|
  |
|
|