e f a  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

Our Links
SNNPRS Capacity Building
All Special Woreda Capacity Building Sector Offices
Our Customers
Last Updated Wednesday, March 3, 2010 8:08 PM
note

የተቀናጀ ተቋማዊ አቅምን በመገንባት ድህነት በመቀነስና ዘላቂ ልማትን በማረጋገጥ ሁለንቴናዊ ዘርፍ ያደረገ በወረዳዉ የተሻለ ሥራ ተሠርቶ ማየት

 
note

የአቅም ግንባታ ፖሊስዎች፤ ስትራቴጂዎችን ፤ ፕሮግራሞችን በመተግበር የዳበረ የሥራ ባህልና ክህሎት ያለዉ ቀልጣፋና ዉጤታማ ስቪል ሰርቪስ በመገንባት ለተጠቃሚዉ ህብረተሰብ የሚሰጠዉ አገልግሎት እንድሻሻልና የማስፈፀም አቅም በመገንባት ቀጣይነት ያለዉን ፈጣን ኢኮኖሚያዊ ልማት በማረጋገጥ ድህነት ቅነሳ መሠረት ሊሆን የሚችል አቅም እንድፈጠር ማድረግ

 
note

በወረዳዉ የሥራ እንቅስቃሴ ላይ የሚታየዉ ነባራዊ ችግሮችን በመፍታትና መሠረታዊ የሥራ ሂደት ለዉጥ ተግባራዊ በማድረግ ልማትን ለማፋጠንና እድገትን ለማረጋገጥ በአነስተኛ ወጪ ከፍተኛ አገልግሎት መስጠት

 
 
note
  • የሕዝብ አገልጋይነት ስሜት መፍጠር፣
  • የግፀኝነትና የተጠያቂነት አሠራር መፍጠር፣
  • አሳታፍነት፣
  • ቀልጣፋና ጥራት ያለው አሠራር መፍጠር፣
  • ቁርጠኝነት፣
  • የሕግ የበላይነት ማክበር፣
  • አለማዳላት፣
  • ለመልካም አስተዳደር መስፈን የፀና እምነት መያዝ፣
  • ከሙስና የፀዳ አሠራር መፍጠር፣
 
note
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 

Document will be available soon!!!

 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
Copyright © Bureji Special Woreda CBB 2009 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official Bureji Special Woreda Capacity Building Website