e f a  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

Last Updated Monday, December 7, 2009 11:38 PM
note
 
Department Head

በወረዳችን የልማትና የደሞክራሲ ሥርዓትን ለመገንባትና ህዝቡንም ቀጥተኛ ተጠቃሚ እንዲሆን ለማስቻል በርካታ ጥረቶች ተደርገዋል፡፡ በተደረጉ ጥረቶችም ህዝቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ውጤቶች ተመዝግበዋል፡፡ በተመዘገቡት ውጤቶችም የህዝቡ ኑሮ እየተለወጠ ይገኛል፡፡ የውጤቶቹ መነሻ በአገር ደረጃ የተቀረፁና በወረዳው ውስጥ የተተገበሩት ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች ናቸው፡፡ ከዚህም ውስጥ አንዱ የማስፈፀም አቅም ግንባታ ስትራቴጂ ነው፡፡ በስትራቴጂው የአደረጃጀት የአሠራርና የሰው ሀይል የአመለካከት የአቅም ክፍተቶች የሚሟሉበት ነው፡፡
ከላይ በስትራቴጂው የተቀመጡ ሦስት የተሳሰሩ ነገሮችን ክፍተት በማሟላት ለልማትና ለደሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ መጎልበት የማዕዘን ድንጋይ ሆነው እንዲገኙ በትኩረት እየተሠራ ነው፡፡ በመሆኑም በአፈፃፀም ረገድ መሠረታዊ ለውጥ እያስመዘገበ ነው፡፡ ዛሬ ወደሙሉ ትግበራ የተገባውም መሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ እየመጣ ያለውን መሻሻል የበለጠ የሚያጠናክር ይሆናል በ2001 ዓ ም በተሠራው ሥራ የተሻለ አገልግሎት አሠጣጥና የአፈፃፀም ለውጥ እየተፈጠረ እንዳለ ከተገልጋዩ ከሚቀርበው አስተያየት ማረጋገጥ ይቻላል፡፡.... ተጨማሪ>>

 
note

መስከረም 20 2002ዓም>>>

 new የዲራሼ ልዩ ወረዳ አቅም ግንባታ ጽ/ቤት በአዲሱ መሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ ሁሉም የመንግሥት መስሪያ ቤቶች ወደ ሙሉ ትግበራ መግባታቸውን ገለፀ፡፡

headline የዲራሼ ልዩ ወረዳ አቅም ግንባታ ጽ/ቤት በአዲሱ መሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ ሁሉም የመንግሥት መስሪያ ቤቶች ወደ ሙሉ ትግበራ መግባታቸውን ገለፀ፡፡ የልዩ ወረዳው አቅም ግንባታ ጽ/ቤት የለውጥ ኘርግራሞችና ኘሮጀክት ጥናት ትግበራ የሥራ ሂደት አስተባባሪ አቶ አወቀ ኪታንቦ እንደገለፁት በመልካም አስተዳደር አፈፃፀም ዙሪያ የሚታዩ ችግሮችን ለመቅረፍ የተጀመረው ፈጣን የልማት እንቅስቃሴ ወደሚፈለገው ግብ በአስተማማኝ አንዲደርስ ለማድረግ በየ15 ቀኑ በሴክተር/መቤቶች በመውጣት የድጋፍ ክትትል በማድረግና የክፍተት ዳሰሳ ቼክ-ሊስት በመያዝ ችግሮችን በመለየት አስፈላጊው ድጋፍ እየተሰጠ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡ ..... ተጨማሪ>>

 
ነሐሴ 27 2001ዓም>>>

new የዲራሼ ልዩ ወረዳ አቅም ግንባታ ጽ/ቤት ከ28 ቀበሌያት ለተወጣጡ ሥራ አስኪያጆችና አመራር አካላት ስልጠና መስጠቱን ገለፀ፣

headline የልዩ ወረዳው አቅም ግንባታ ጽ/ቤት የሰው ሀብት ልማት አስተባባሪ አቶ ደገÕ ኪትሌ እንደገለፁት የተገልጋዮችን ፍላጐት መሠረት ያደረገ ትምህርትና ስልጠና በመስጠት የተቋማትን ራዕይና ተልዕኮ ለማሳካት የሚያስችል ብቃት ያለው የሰው ሀብት ለማፊራት በመልካም አስተዳደር ፖኬጅ በመሪነት ሚና ፣ የሕዝብ ግንኙነት እንፎርሜሽን ሥራ ፣ በልማት ዕቅድ ዝግጅትና በመረጃ ዙሪያ ከ22-27/12/2ዐዐ1 ዓ/ም ለ6 ቀናት ስልጠና መሰጠቱን ጠቁመው ከ28 ቀበሌያት የተወጣጡ 26 የቀበሌ ሥራ አስኪያጆች እና 59 የቀበሌ ከፍተኛ አመራር አካላት የስልጠናው ተካፋይ ሆነዋል፡፡..... ተጨማሪ>>
 
ሰኔ 30 2001ዓም>>>
new በኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ የታገዘ አገልግሎት ከመቼውም ጊዜ የበለጠ ቀልጣፋና ደንበኞችን የሚያረካ እንደሚሆን ተገለፀ፡፡
headline በኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ የታገዘ አገልግሎት ከመቼውም ጊዜ የበለጠ ቀልጣፋና ደንበኞችን የሚያረካ እንደሚሆን ተገለፀ፡፡ በዲራሼ ልዩ ወረዳ ከ ሚያዚያ 1- ሰኔ 30 2001 ዓ.ም ድረስ በመሠረታዊ የኮምፒዩተር ትምህርት ሥልጠና ያገኙ 40 የመንግስት ሰራተኞች ተመረቁ፡፡... ተጨማሪ>>
 
News....Start from the Latest <<Prev 1 2 3 . . ..... Next>>
 
የደራሼ ልዩ ወረዳ አቅም ግንባታ ጽ/ቤት
የጽ/ቤቱ አድራሻ
ስልክ ፡- +251-467-740025
ፖስታ፡-
ፋክስ፡- +251-467-740037
ኢሜይል፡-
ጊዶሌ፣ኢትዮጵያ
 
Copyright © Derashe Special Woreda CBB 2009 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official Derashe Special Woreda Capacity Building Website