e f a  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

Our Links
SNNPRS Capacity Building
All Special Woreda Capacity Building Sector Offices
Our Customers
Last Updated Sunday, February 28, 2010 7:40 PM
note
በ2ዐዐ8 ዓ.ም በወረዳው የተቀናጀ ተቋማዊ የማስፈፀም አቅም ተገንብቶ ድህነትንና ኃላቀርነትን በፅናት የሚዋጋ በሁለንተናዊ መልኩ የማስፈፀም አቅሙ የጎለበተ ሲቪል ሰርቫንትና ሲቪል ሰርቪስ ተፈጥሮ ማዬት፡፡

 
note
የአቅም ግንባታ ፖሊሲዎች ፣ስትራቴጅዎችና ኘሮግራሞችን በቁርጠኝነት በመተግበር ውጤታማ የሲቪል ሰርቪስ በመገንባት ሁሉንም የልማት ኃይሎች አቀናጅቶ የማስፈፀም አቅማቸውን በየጊዜው በማሻሻል በወረዳችን ዘላቂ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዌ ዕድገት እንድረጋገጥ ቀጣይነት ያለው የተጠናከረ ርብርብ ማድረግ፡፡
note

የወረዳው የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች እና ሠራተኞች የልማትና የመልካም አስተዳደር ዕቅዶች በጥረትና በብቃት የማቀድና የማስፈፀም ተቋማዊ አቅም እንድኖራቸው እንዲሁም የዳበረ የህዝብ አገልጋይነት መንፈስ እንድላበሱ ማብቃት፡፡

 
 
note
  • ለህዝብ ጥቅም መሥራት
  • ግልጸኝነትና ተጠያቄነት
  • መልካም ሥነ ምግባር
  • ተሳትፎአዊ አሠራር
  • ግዴታን መወጣት
  • አቅምን ማጎልበት
  • ሙስናን መዋጋት
  • ቀልጣፋናውጤታማ ተቋማዊ አሠራር
  • በውጤትላይ ያተኮረ ቅንጅታዊ ሥራ መሥራት
 
note
 
Department Headየኮንሶ ልዩ ወረዳ በደ/ቡ/ብ/ሕ/ክ/መ/ ከሚገኙ 13 ዞኖች ፣ 8 ልዩ ወረዳዎች አንዱ ልዩ ወረዳ ነው፡፡ ልዩ ወረዳችን በስተ ደቡብ የሚገኝ ሲሆን በሰሜን የደራሼ ፣ የአማሮ ፣ የቡርጂ ልዩ ወረዳዎች በደቡብ የኦሮሚያ ክልል/ቦረና ዞን/ ፣ በምዕራብ የደቡብ ኦሞ ዞን ፡ በምስራቅ የቡርጂ ልዩ ወረዳ ጋር ይዋሰናል፡፡ የልዩ ወረዳ ዋና ከተማ ካራት ሲሆን ከአዲስ አበባ 595 ኪ.ሜ እና ከክልል ዋና ከተማ ሀዋሳ በ365 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል፡፡ ልዩ ወረዳው ለልማት አስተዳደር በሚያመች መልኩ በ48 የገጠር ቀበሌያትና በ2 የከተማ ቀበሌዎች ተዋቅሯል፡፡ በ1999 ዓ.ም በሀገር አቀፉ የህዝብና የቤት ቆጠራ ውጤት የልዩ ወረዳው ህዝብ ብዛት ወንድ 116,640 ፣ ሴት 125,167 ፣ ድምር 241,802 ነው፡፡ የልዩ ወረዳችን ህብረተሰብ ከሚገኝበት ኃላቀርነትና ድህነት እንዲላቀቅ ባለፉት ተከታታይ ዓመታት በርካታ የልማት ውጤቶች እንደተመዘገቡ ይታወቃል፡፡.... ተጨማሪ>>
 
 
 
Copyright © Konso Special Woreda CBB 2009 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official Konso Special Woreda Capacity Building Website