
|
 |
የስራ ሂደቱ ዋና ዋና አገልግሎቶች፡- |
በልዩ ወረዳው የሚገኝ የሰው ሃብት
- የሥራ ሂደቱ አስተባባሪና የፕሮጄክት ዕቅድ ክትትል ግምገማ ባለሙያ(1)
|
| |
|
የስራ ሂደቱ ዋና ዋና አገልግሎቶች፡- |
-
ለአንዳንድ የወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች በቅጥርም ሆነ በሠራተኞች የውስጥ ምደባ /ድልድል/ ወቅት ሙያዊ ድጋፍ መስጠት፡
-
ከክልሉ አቅ/ግ/ቢሮ የሰው ሀብት ሥራ አመራር ዋና የሥራ ሂደት ለወረዳውና በጽ/ቤታችን የሰው ሀብት /ሠራተኞች/ መረጃ ሲንጠየቅ ተገቢውን ምላሽ መስጠት፡፡
ለጽ/ቤቱ የሰው ሀይል በቅጥር በዝውውርና በደረጃ ዕድገት እንዲሟላ ማድረግ ፡፡
በልዩ ወረዳው የሚገኝ የሰው ሃብት
- አንድ የሥራ ሂደቱ አስተባባሪ
|
| |
|
| የስራ ሂደቱ ዋና ዋና ተግባራት፡- |
- የሠው ሃብት ልማት የሥልጠና ፍላጎት ማጥናት
- የተቋማትን የማስፈጸም አቅም ክፍተት መለየት
- የሰው ሃብት ልማት የአሰራር ችግርን ማጥናት
- ዕጩ ሰልጣኞችን መመልመል
- የሥልጠና ሞጁል ማዘጋጀት
- ሥልጠና መስጠት
- ሥልጠና ያመጣውን ፋይዳ መገምገምና ለቀጣይ ሥልጠና ማሻሻያ ማድረግ
- የውጭ ሃገር ትም/ትና ሥልጠና ዕድሎችን ማስተባበር
- ተግባራትን ማቀድ፤መከታተል፤መገምገምና ሪፖርት ማቅረብ እንዲሁም ግብረ-መልስ መስጠት
በልዩ ወረዳው የሚገኝ የሰው ሃብት
- አንድ የሥራ ሂደቱ አስተባባሪ
|
| |
|
| የስራ ሂደቱ ዋና ዋና ተግባራት፡- |
- ለሴክተር መ/ቤቶች መለስተኛ የኢኮቴ አገልግሎት መዘርጋት፣
- መሠረታዊ የኮምፒዩተር ዕውቀት ሥልጠና መስጠት፣
- ለመ/መሥሪያ ቤቶች የቪዲዮ ኮንፍራንሲንግ እና የኢንተርኔት አልግሎት መስጠት፣
- የገጠር ገመድ አልባ ስልኮች ላይ ድጋፋዋ ክትትል ማድረግ፣
- በልዩ ወረዳው ለሚገኙ ሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤቶች ድጋፋዊ ክትትል ማድረግ፣
በልዩ ወረዳው የሚገኝ የሰው ሃብት
1.የሥራ ሂደቱ አስተባባሪ
1.1. የኔትዎርክ ስልጠና ባለሙያ (1)
1.2.የጥገና፤የቪዲዮኮንፍረንስ ና ዳታ ባለሙያ (1)
|
| |
|
| የስራ ሂደቱ ዋና ዋና ተግባራት፡- |
- የልማት ዕቅዶችን /መካከለኛ፤የአምስት ዓመትና ዓመታዊ/ማዘጋጀት
- ዓመታዊ በጀትና የድረጊት መርሃ ግብር ማዘጋጀት
- የአፈጻጸም ክትትል ሪፖርት/በ3፤በ6፤በ9ና በዓመት/ለሚመለከተው አካል ማስተላለፍ
- የመያድ ፕሮጄክቶችን ክትትልና ግምገማ ማድረግ
- የሴክተሩን ዕቅድ አፈጻጸም ክትትልና ግምገማ ከሴክተሩ ዓላማና ራዕይ እንዲሁም ግብ በመነሳት መተንተንና በመረጃነት ማጠናቀር
- የመምሪያውን ተግባራት በማሰባሰብ ለተገልጋዩ ህብረተሰብ መረጃ መሥጠት
- በግልና በጋራ የሚሰጡ ተግባራትን መወጣት
|
| |
|
| |
| የስራ ሂደቱ ዋና ዋና ተግባራት፡- |
- ልዩ ወረዳ አቅም ግንባታ መረጃዎችን ይሰበስባል፤ እንዲሰበሰብ ያደርጋል፤ያደራጃል፤ ይተነትናል፤ያሰራጫል
- የመረጃ ምንጭ በመሆን ያገለግላል
- የመረጃ ሥርዓትን ለማጠናከር ያጠናል፤አፈጻጸማቸውን ይከታታላል፣ሪፖርት አዘጋጅቶ ለሚመለከታቸው አካላት ያሰራጫል
- የሴክተር መ/ቤቶች የልማትና ሌሎች መረጃዎችን እንዲያሰባስቡና አደራጅተው እንዲይዙ ምክር ይሰጣል፣የመረጃ አሰባሰብና አደረጃጀት ዘዴን ይቀይሳል፤
- በየእርከኑ የሚገኙ ጽ/ቤቶች የሚያደርጉትን ተመሳሳይ እንቅስቃሴ ይደግፋል፣ይከታታላል፣ ይገመግማል ፤ድጋፍ ይሰጣል፡፡
|
|
| |
|
  |