e f a  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

Our Links
SNNPRS Capacity Building
All Special Woreda Capacity Building Sector Offices
Our Customers
Last Updated Thursday, March 4, 2010 7:53 PM
note
 

ጥር 29 2002ዓም>>>

 new ለሰው ሀብት መረጃና ሰታትሰቲከስ አቅርቦት ሰራተኞች ስልጠና ተሰጠ፡፡

headline በልዩ ወረዳችን በሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ውስጥ ያሉ የሰው ሀብት መረጃና ሰታትሰቲከስ አቅርቦት ሰራተኞች በመሰረታዊ የሰራ ሂደት ለውጥ ና በሚሰሩዋቸው ስራዎች ላይ ሙያዊ ስልጠና ተሰጠ፡፡ አንዳንድ ሰልጣኞች በሰጡት አስተያየት ስልጠናው በመሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥ ላይ የነበረባቸውን የተሳሳተ አመለካከት እንደቀረፈላቸውና ለአዲሱ ስራቸውም እንደመንደርደሪያ እንደጠቀማቸው ገልፀዋል፡፡..... ተጨማሪ>>

 
ታህሳስ 18 2002ዓም>>>>

new የገጠር ቀበሌ ስራ አስኪያጆች ቅጥር ለውጥ እያመጣ ነው ተባለ፡፡

headline የገጠር ቀበሌ ስራ አስኪያጆች ከዚህ በፊት በነበረው ሂደት ቋሚ ኮንትራት ሰራተኞች ስለነበርን መንግስት በፈለገው ጊዜ ሊያፈናቅለን የችላል በሚል ስራችንን በአግባቡ አናከናውንም ነበር ብለዋል፡፡አሁን ግን ቋሚ ሰራተኞች በመሆናቸው የነበረባቸው ስጋት ተወግዶ እንደማንኛውም የመንግስት ሰራተኛ በስራ ቀናት በስራ ቦታቸው ተገኝተው ባለጉዳዮችን ተቀብለው እንደሚያስተናግዱ ገልፀዋል፡፡..... ተጨማሪ>>
 
ህዳር 2 2002ዓም>>>
new
headline የሲቪል ሰርቪሱ ስልጠና በአንዳንድ ሰራተኞች ላይ የነበረውን የአመለካከየሲቪል ሰርቪሱ ስልጠና በጎ እምርታዎችን አያመጣ ነው ተባለ፡፡ት በመቅረፍ ሠርተኛው ስራውን ከሙሉ ኃላፊነት ጋር ተቀብሎ በተጠያቂነት መንፈስ እየሰር መሆኑና ኃላፊን የመጠበቅ ሁኔታዎች መቀረፋቸውን ገልፀው ይህም ስልጠናው ያመጣው ለውጥ መሆኑን ስረድተዋል፡፡... ተጨማሪ>>
 
News....Start from the Latest <<Prev 1 2 3 . . . . . Next>>
 
Copyright © Konso Special Woreda CBB 2009 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official Konso Special Woreda Capacity Building Website