e f a  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

Our Links
SNNPRS Capacity Building
All Special Woreda Capacity Building Sector Offices
All Konta Woreda 44 Kebeles
Our Customers
Last Updated Tuesday, February 2, 2010 6:13 PM
note
እስከ 2ሺ አስር ዓመት በልዩ ወረዳ የተቀናጀ ተቋማዊ የማስፈጸም አቅም በመገንባት ድህነትን በጽናት የሚዋጋ በሁለንተናዊ መልኩ የማስፈፀም አቅም የጎለበተ አመራር ፣ሲቪል ሰርቫንትና ሲፊክ ማህበረሰን ተፈጥሮ ማየት ፡፡
 
note
የአቅም ግንባታ ፖሊሲና ፕሮግራሞች በመተግበር ቀልጣፋና ውጤታማ ሲቪል ሰርቪስ በመገንባት የሁሉንም የልማት ሀይሉች የማስፈፀም አቅም ማጎልበት ቀጣይነት ያለው ፈጣን የኢኮኖሚ ልማትና ደህነት ቅነሳ ግብ መሳካት አስተዋጽኦ የሚያደርግ ሕብረተሰብ እንዲፈጠር ማድረግ ፡፡
 
note  
  • ለጋራ ራዕይ ተልዕኮ መሳካት በጋራ መስራት፣
  • ለመልካም አስተዳደር መስፈን የፅናት እምነት ለውጤት መስራት፣
  • ግልፅኝነትና ተጠያቂነት ማስፈን፣
  • የአቅም ውስንነት መቅረፍ ፣
 
note
 
Department Headበወረዳችን የልማትና የደሞክራሲ ሥርዓትን ለመገንባትና ህዝቡንም ቀጥተኛ ተጠቃሚ እንዲሆን ለማስቻል በርካታ ጥረቶች ተደርገዋል፡፡ በተደረጉ ጥረቶችም ህዝቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ውጤቶች ተመዝግበዋል፡፡ በተመዘገቡት ውጤቶችም የህዝቡ ኑሮ እየተለወጠ ይገኛል፡፡ የውጤቶቹ መነሻ በአገር ደረጃ የተቀረፁና በወረዳው ውስጥ የተተገበሩት ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች ናቸው፡፡ ከዚህም ውስጥ አንዱ የማስፈፀም አቅም ግንባታ ስትራቴጂ ነው፡፡ በስትራቴጂው የአደረጃጀት የአሠራርና የሰው ሀይል የአመለካከት የአቅም ክፍተቶች የሚሟሉበት ነው፡፡ ከላይ በስትራቴጂው የተቀመጡ ሦስት የተሳሰሩ ነገሮችን ክፍተት በማሟላት ለልማትና ለደሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ መጎልበት የማዕዘን ድንጋይ ሆነው እንዲገኙ በትኩረት እየተሠራ ነው፡፡ በመሆኑም በአፈፃፀም ረገድ መሠረታዊ ለውጥ እያስመዘገበ ነው፡፡ ዛሬ ወደሙሉ ትግበራ የተገባውም መሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ እየመጣ ያለውን መሻሻል የበለጠ የሚያጠናክር ይሆናል በ2001 ዓ ም በተሠራው ሥራ የተሻለ አገልግሎት አሠጣጥና የአፈፃፀም ለውጥ እየተፈጠረ እንዳለ ከተገልጋዩ ከሚቀርበው አስተያየት ማረጋገጥ ይቻላል፡፡.... ተጨማሪ>>
 
Copyright © Konta Special Woreda CBB 2009 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official Konta Special Woreda Capacity Building Website