ታህሳስ 1 2001ዓም>>>
ስልጠናውን በይፋ የከፈቱት የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንዱስትሪ ጽ/ቤት ኃላፊ የሆኑት አቶ ዘለቀ ዶልአሞ እንደገለጹት በከተማ ላይ ያለውን ድህነትና ስራ አጥነትን ለማስወገድ የሚቻለው የከተማ ነዋሪ በአንድነት ተደራጅቶ በመንቀሳቀስ ስለሆነ ይህ የልማታዊ መንግስት ይህንን የአደረጃጀት ስርዓት ፈጥሯል ፡፡ ከዚህም በመነሻ በጥቃቅን ና አነስተኛ እንቅስቃሴዎች ማህበር ተኪ የለሽና የመንግስት ፖሊሲና እስትራቴጂ ከግብ ለማድረስ አማራጭ የለሽ መንገድ መሆኑ ይታመናል ፡፡ ..... ተጨማሪ>>
በኮንታ ልዩ ወረዳ ንግድ ኢንዱስትሪ ጽ/ቤት በአካባቢው በንግድ ከሚተዳደሩ ማህበረሰቦች ጋር በትናንትናው ዕለት ተወያየ፡፡