ሚያዚያ 29 2001ዓም>>>
ለውጡን በሁለት እግር ለማስቆም የበላይ አመራሮች መለወጥ ጉልህ ሚና ስላለው የልዩ ወረዳው አቅም ግንባታ ጽ/ቤት በለውጥ አመራር (change management) እና በሌሎች ተዛማች ርዕሶች ላይ ሥልጠና አዘጋጅተው ለ30 የጽ/ቤት ኃላፊዎች፣ ም/ኃላፊዎች፣ የሥራ ሂደት አስተባባሪዎች ከሚያዝያ 29/2001 ዓ.ም ጀምሮ ለ3ተከታታይቀናትሥልጠናተሰጠ፡፡ ሠልጣኞቹም ስልጠናው ወሳኝና አስፈላጊ ወቅት ላይ እንደተሰጠ አስተያየታቸው እየሰጡ በየደረጃው ላሉ መንግስት ሠራተኞች ሥልጠናው ቢሰጥ ተተኪ አመራር እንደሚፈጠሩ ገለፁ፡፡