e f a  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

 
Last Updated Monday, December 14, 2009 10:08 PM
 
note

ሚያዚያ 15 2001ዓም>>>

 new ለቀበሌ ሥራ አስኪያጆቸና አፈ-ጉባኤዎች ስልጠና ተሰጠ፡፡

headline በልዩ ወረዳው 32 የገጠር ቀበሌዎችና 2 የከተማ ቀበሌዎች የሚገኙ ሲሆን፤ በ32ቱ ቀበሌዎች ላይ ተቀጥረው እያገለገሉ ላሉ ሥራ አስኪያጆችና አፈ-ጉባኤዎች ም/አፈ-ጉባኤዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና አስፈላጊ መሆኑ ስለታመነ ከሚያዝያ 15/2001 ዓ.ም ጀምሮ ለገጠር ቀበሌ ሥራ አስኪያጆች አፈ-ጉባኤዎች ም/አፈ-ጉባኤዎች በመሪነት፣ በገንዘብና ንብረት አያያዝ፣ በሪፖርት ዝግጅትና ግብረ-መልስ ዙሪያ ለ3ተከታታይቀናትሥልጠናተሰጠ፡፡ ሠልጣኞቹም በመጨረሻ ላይ አስተያየታቸው ሲሰጡ በሥልጠና እንደረኩና እንዲህ አይነቱ ስልጠና ለሀገር ለልማት ወሳኝና ጠቃሚ መሆኑን ጭምር ገለፁ፡፡

 
News....Start from the Latest <<Prev 1 2 3 . . . . . Next>>
Copyright © Yem Special Woreda CBB 2009 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official Yem Special Woreda Capacity Building Website