ሰኔ 3/2001ዓም>>> |
 |
የፌዴራል አቅም ግንባታ ሚኒስቴር የሥራ ግምገማ አደረገ፡፡ |
በገጠር ወረዳና ቀበሌ አቅም ግንባታና የመልካም አስተዳደር ፓኬጅ አፈጻጸም በተመለከተ የፌዴራል አቅም ግንባታ ሚኒስቴር ባለሙዎች በክልሉ ብሎም በዞኑ በተመረጡ የማረቃ ወረዳ ሶስት ቀበሌዎች በመገኘት የሥራ ግምገማ ማድረጋቸው ተዘገበ፡፡ በማረቃ ወረዳ በሚገኙ ሶስት ቀበሌዎች ማለትም በከፍተኛ አፈጻጸም የመዳኩይሊ ቀበሌ፣በመካከለኛ አፈጻጸም የኢየሱስ ቀበሌና በዝቅተኛ አፈጻጸም የአሩሲ ቀበሌዎች እንደነበሩ ተመልክቷል፡፡ ..... ተጨማሪ>>
|
| |
| ሚያዚያ 12-14/2001ዓም>>> |
ለቀበሌ ሥራ አስኪያጆች ሥልጠና ተሰጠ፡፡
|
በዞኑ በሚገኙ 170 ቀበሌዎች ተመድበው በማገልገል ላይ ለሚገኙ የቀበሌ ሥራአስኪያጆች ለሶስት ተከታታይ ቀናት ሥልጠና መሰጠቱ ተገለፀ፡፡ ሥልጠናው በመልካም አስተዳደር ፓኬጆች ትግበራ፣በልማት ዕቅድ አዘገጃጀትና ፕሮጄክት ቀረጻ እንዲሁም በአገልግሎት አሰጣጥና በመሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ ትግበራ ጽንሰ-ሃሳቦች ዙርያ እንደነበረ የመምሪያችን የሰው ሃብት ልማት ዋና የሥራ ሂደት የሰጠው መግለጫ ያመለክታል፡፡ ..... ተጨማሪ>> |
| |
| መጋቢት 30/2001ዓም>>> |
የመሰረታዊ የሥራ ሂደት አፈጻጸም ግምገማ ውይይት ተካሄደ፡፡ |
በኢሰራ፣ በማረቃና ቶጫ ወረዳዎች ባለፉት ወራት የመሰረታዊ የሥራ ሂደት አፈጻጸም በምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝና በቀጣዩ ለውጡን ለመምራት ምን ይጠበቃል በሚል ርዕስ ውይይትና የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተካሂዷል፡፡ በውይይቱ የሁሉም ሴክተር መ/ቤቶች ሠራተኞች የተሳተፉና ሁሉም በወረዳ አስተዳዳሪዎችና የአቅም ግንባታ ጽ/ቤት ሃላፊዎች በተገኙበት ሲሆን በየመድረኩም ለተነሱት ጥያቄዎች ተገቢው መልስ የተሰጣቸው እንደነበረ ታውቋል፡፡ (መጋቢት 30፣ሰኔ 2፣ሚያዚያ 20/2001)... ተጨማሪ>> |
| |
News....Start from the Latest <<Prev 1 2 3 4 5 ..... Next>> |
  |
የዳውሮ ዞን አቅም ግንባታ መምሪያ |
 |
የመምሪያው አድራሻ |
ስልክ ፡- +251-47-3450011 |
ፖስታ፡- 44 |
|
ፋክስ፡- |
|
| ተርጫ፣ኢትዮጵያ |
|
  |
|
  |