የማስፈጸም አቅም የልማት ዋነኛ መሣሪያ ብቻ ሳይሆን የልማት ዋነኛ ውጤትም ጭምር ነው!!!
ሰኔ 3/2001ዓም>>
በገጠር ወረዳና ቀበሌ አቅም ግንባታና የመልካም አስተዳደር ፓኬጅ አፈጻጸም በተመለከተ የፌዴራል አቅም ግንባታ ሚኒስቴር ባለሙዎች በክልሉ ብሎም በዞኑ በተመረጡ የማረቃ ወረዳ ሶስት ቀበሌዎች በመገኘት የሥራ ግምገማ ማድረጋቸው ተዘገበ፡፡ በማረቃ ወረዳ በሚገኙ ሶስት ቀበሌዎች ማለትም በከፍተኛ አፈጻጸም የመዳኩይሊ ቀበሌ፣በመካከለኛ አፈጻጸም የኢየሱስ ቀበሌና በዝቅተኛ አፈጻጸም የአሩሲ ቀበሌዎች እንደነበሩ ተመልክቷል፡፡ ..... ተጨማሪ>>
ለቀበሌ ሥራ አስኪያጆች ሥልጠና ተሰጠ፡፡
በዳውሮ ዞን በሚገኙ ሰባት ሴክተሮች እየተተገበረ የሚገኘውን መሰረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ ትግበራ አፈጻጸም ለመደገፍ ከመምሪያችን የለውጥ ፕሮ/ፕሮ/ጥናትና ትግበራ ዋና የሥራ ሂደትና የየሴክተሩ ኃላፊዎች የክትትልና ግምገማ ድጋፍ ውል ስምምነት ሰነድ ተፈረመ፡፡... ተጨማሪ>>