e f a  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

 
Last Updated Thursday, November 26, 2009 4:14 PM

 

note

ሚያዚያ 12-14/2001ዓም>>>

 new ለቀበሌ ሥራ አስኪያጆች ሥልጠና ተሰጠ፡፡

headline በዞኑ በሚገኙ 170 ቀበሌዎች ተመድበው በማገልገል ላይ ለሚገኙ የቀበሌ ሥራአስኪያጆች ለሶስት ተከታታይ ቀናት ሥልጠና መሰጠቱ ተገለፀ፡፡
ሥልጠናው በመልካም አስተዳደር ፓኬጆች ትግበራ፣በልማት ዕቅድ አዘገጃጀትና ፕሮጄክት ቀረጻ እንዲሁም በአገልግሎት አሰጣጥና በመሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ ትግበራ ጽንሰ-ሃሳቦች ዙርያ እንደነበረ የመምሪያችን የሰው ሃብት ልማት ዋና የሥራ ሂደት የሰጠው መግለጫ ያመለክታል፡፡
በአጠቃላይ የስልጠናው ወጪ የተሸፈነው ከክልሉ PSCAP በተገኘ የበጀት ድጋፍ መሆኑንና የቀበሌ ሥራ አስኪያጆችም ለሥራቸው የሚሆን ግብዓት ያስገኘ ሥልጠና እንደነበረ መግለጫው አስታውሷል፡፡

 
News....Start from the Latest <<Prev 1 2 3 4 5 . . . Next>>
Copyright © Dawero Zone CBB 2009 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official Dawero Zone Capacity Building Website