e f a  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

Our Links
SNNPRS Capacity Building
All Zonal Civil Service Departments
6th Woredas and 2 town administrations
Dilla University
Gedeo Development Associations
Our Customers
Last Updated Thursday, February 11, 2010 3:37 PM
note
በ2010 በሁለንተናዊ መልኩ አቅሙ የጎለበተ ድህነትንና ኋላ ቀርነትን በጽናት የሚዋጋ አመራር፣ ሲቪል ሰርቫንት፣ የሲቪክ ማህበረሰብና ተቋማት ተፈጥረው ማየት
 
note
የአቅም ግንባታ ፖሊሲ ስትራቴጂና ፕሮግራሞች ተግባራዊ በማድረግ ለፈጣን ልማት እና ለመልካም አስተዳደር መስፈን የሚሠሩ መንግስታዊ ተቋማትና ሲቪክ ማህበረሰብ የማስፈጸም አቅም ማጎልበት
 
note
የአቅም ግንባታ ፖሊሲ ስትራቴጂና ፕሮግራሞች ተግባራዊ በማድረግ ለፈጣን ልማት እና ለመልካም አስተዳደር መስፈን የሚሠሩ መንግስታዊ ተቋማትና ሲቪክ ማህበረሰብ የማስፈጸም አቅም ማጎልበት
 
 
note
 
Department Headበሀገራችን ኢትዮጽያ በዘመናት ተንሰራፍቶ የቆየውን ድህነትና |ላቀርነት ለማስወገድ የልማትና የዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ስትራቴጂ ሀገራችን መሀከለኛ ገቢ ካላቸው ሀገሮች ተርታ ለማሰለፍ የተነደፈውን ሀገራዊ ራዕይ ለማሳካት የሚያስችል በመሆኑ ይህንን ራዕይ እውን ለማድረግ የመንግስት የማስፈጸም አቅም ግንባታ ሥራዎች ወሳኝ ሚና አላቸው፡፡ የማስፈጸም አቅም ግንባታ ስትራቴጂዎችና ተግባራዊነትም ለልማትና ዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ መጠናከር ጉልህ ድርሻ ስላላቸው ስትራቴጂውን ለማሳካት የተለያዩ የሲቪል ሰርቪስ ማሻሻያ ፕሮግራሞች ተነድፈው ተግባራዊ እንቅስቃሴ በመደረጉ ከዚህ ቀደም በሲቪል ሰርቪስ የነበረው የተገልጋይነት ስሜት እየተቀነሰ የአገልጋይነት ስሜት እየዳበረ ዛሬ ተገልጋዮች በመንግስት መ/ቤቶች ያለው የአገልግሎት አሰጣጥ ቀልጣፋነት ህብረተሰቡ ለልማቱና ለዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ የሚያደርገውን አስተዋጽኦ እንዲያሳድግ አድርገôል፡፡ በሲቪል ሰርቪሱም ዛሬ የሚታየው በቅልጥፍና ሥራ ላይ የሚታየው ጥረት በውጤት ካልተደገፈ በስተቀር ሀገራዊ ራዕይ በተፈለገው ጊዜ እውን ሊሆን ስለማይቻል እያንዳንዱ ተግባር በቅልጥፍናና በውጤታማነት እየተመዘነ መከናወን ስላለበት የሥራ አፈጻጸም ምዘናና ሥርዓት ተዘርግቶ እያንዳንዱ ፈጻሚ አካል ባስመዘገበው ውጤት መሠረት ሊመሰገንና ሊወቀስ የሚቻልበት አሠራር ትኩረት ተሰጥቶ የሚከናወን ተግባር ሊሆን ይገባል፡፡ የእያንዳንዱ ተግባር ቅልጥፍናና ውጤታማነት እየተመዘነ እንዲሄድ ማድረግ የተነደፉት የልማት ግቦች በተፈለገው ጊዜ ተሳክቶ ህብረተሰቡ የልማቱ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ መሆኑ የህብረተሰቡ የልማቱ ተጠቃሚነት የሀገራችንን እድገትና ማሻሻል የሚያሳይ በመሆኑ የቅልጥፍናና የውጤታማነት መመጋገብ ከሚኖረው ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ አካôያ ሁሉም ፈጻሚ በተሰማራበት የሥራ መስክ የሚፈልገውን ውጤት በተፈለገው ጊዜና ወጪ የማስመዝገብ ጉዳይ የዜግነት ግዴታ ሊሆን ይገባል፡፡ .... ተጨማሪ>>
 
Copyright © Gedieo Zone CBB 2009 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official Gedieo Zone Capacity Building Website