e f a  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

Our Links
SNNPRS Capacity Building
All Gamo Gofa Zone Capacity Building Sector Departments
All Gamo Gofa Zone Capacity Building Woreda Sector Offices
GamoGofa Development Associations
Our Customers
Last Updated Thursday, December 3, 2009 10:58 PM
“ ምንጊዜም ለወርቅ እንሠራለን! ”
note
በ2010 ዓ/ም በሁለንተናዊ መልኩ አቅሙየጎለበተ ከድህነትና ኋላቀርነትን በጽናት የሚዋጋ አመራር፣ ሲቪል ሰርቫንት፣ የሲቪክ ማህበረሰብና ተቋማት ተፈጥሮ ማየት፤
 
note

በዞኑ የአቅም ግንባታ ፖሊሲ፣ ስትራቴጂና ፕሮግራሞችን ተግባራዊ ለማድረግ ለፈጣን ልማትና ለመልካም አስተዳደር መስፈን የሚሰሩ መንግስታዊ ተቋማትና ሲቪክ ማህበረሰብ የማስፈጸም አቅም ማጎልበት፤

 
note
      • ውጤታማነት
      • ፈጣን ምላሽ መስጠት
      • ምሣሌ መሆን
      • በጋራ መስራት
      • ተባባሪነት
      • አገልጋይነት
      • ለለውጥ መስራት
      • ወጪ ቆጣቢነት
      • ተጠያቂነት
      • ሁሌም መስራት
 
 
note
 
Department Head

ዞናችን ፈጣንና ቀጣይነት ያለው የኢኮኖሚ ዕድገት ለማምጣትና ከልማቱም ህዝቡን በላቀ ደረጃ ተጠቃሚ ማድረግ እንዲቻል መልካም አስተዳደር የሰፈነበት ተቋማዊ የማስፈጸም አቅም የመገንባት ስራ ትኩረት በመስጠት መሠረታዊ የስራ ሂደት ለውጥ (BPR) በሁሉም የመንግስት ተቋማት ተቋማዊ ለውጥና መሠረት እንዲይዝ ከፍተኛ ትኩረት መሠጠት እንዳለበት ይታወቃል፡፡ በዚህም መሠረት በዞናችን ወደ መሠረታዊ የስራ ሂደት ለውጥ ትግበራ በገቡትም ሆነ በቅርቡ ጥናታቸው ተጠናቅቆ ወደ ትግበራ ለሚገቡት ሴክተሮች የማስተላልፈው መልዕክት አሁን ካለንበት የዕድገት ደረጃ አሁን ዓለም ወደ ደረሰበት ደረጃ ለመድረስ አቋራጩና ብቸኛው መንገድ መሠረታዊ የስራ ሂደት ለውጥ መሂኑ በጥናትም የተረጋገጠ ሀቅ በመሆኑ ለተግባራዊነቱ ሁላችንም በአንድነት መረባረብና የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን በአንድነት በመስራት ለመወጣት በዞናችን በአቅም ግንባታና በሌሎችም መንግስታዊ ተቋማት እየተካሄደ ባለው መሠረታዊ የስራ ሂደት ለውጥ ጥናት መሠረት ስራችን በማከናወንአዳዲስ አስተሳሰቦችንና አሠራሮችን በመፍጠር አሁን ካለበት ደረጃ ወደ ላቀ ደረጃ እንዲደርስ ጠንክረን እንሰራለን፡፡.... ተጨማሪ>>

 
Copyright © Gamo Gofa Zone CBB 2009 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official Gamo gofa Zone Capacity Building Website