መስከረም 7 2002ዓም>>>
ከመስከረም 5-7/2002 ዓ/ም ድረስ የአቅም ግንባታ ሴክተር የምክክር ጉባዔ ተካሄደ፡፡ ጉባዔው የዞን መምሪያዎች ኃላፊዎችን፣ የወረዳ አስተዳዳሪዎች፣ የወረዳ አቅም ግንባታ ጽ/ቤት ኃላፊዎች፣ የወረዳ የለውጥ ፕ/ፕ/ጥ/ት/ የስራ ሂደት አስተባባሪዎች፣ የወረዳ የልማት ዕቅድ ዝ/ክ/ግ/ግ/ የስራ ሂደት ፈጻሚዎች፣ የወረዳ የፍትህና ጸጥታ ጽ/ቤት ኃላፊ፣ የወረዳ የድርጅት ጉዳዮች ኃላፊዎችና የወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት ኃላፊዎችን ያሳተፈ ሲሆን፤ በጉባዔውም ላይ አጠቃላይ የ2001 ዓ/ም ዕቅድ ክንውን ሪፖርት፣ የ2002 ጠቋሚ ዕቅድ፣ ኮሚዩኒቲ ፖሊሲንግ እና ከወረዳዎች ጋር የግብስምምነት ፊርማን ያካተተ ጉባዔ እንደነበር መምሪያው ገልጿል፡፡ ..... ተጨማሪ>>
የየተቋማቱን የስራ ሂደት አስተባባሪዎች በወር 1 ቀን በመገኘት የተሞክሮ ልውውጥ እያደረጉ ይገኛሉ፡፡
ፈጣንና ቀጠይነት ያለው ልማት ለማምጣት ፣ ከልማቱም ዜጋው በላቀ ደረጃ ተጠቃሚ የሚሆንበትን ስርዓት ለመገንባት መሠረታዊ የስራ ሂደት ለውጥ ተጠንቶ ወደ ሙሉ ትግበራ መገባቱ የሚታወቅ ከመሆኑም በላበድልድል ደንብና በማስፈጸሚያ ስትራቴጂ ላይ የ1 ቀን ስልጠና መሠጠቱን የዞኑ መምሪያ አስታወቀ፡፡ይ ለ20 ዞናዊ ባሪይ ላላቸው ጽ/ቤቶችና መምሪያዎች፣ ለ15ቱ ወረዳ አስተዳደር የአቅም ግንባታ ጽ/ቤቶች ኃላፊዎችና ባለሙያዎች፣ ለ2ቱ የከተማ አስተዳደር ጽ/ቤቶች ኃላፊዎችና ፈጻሚዎች በዞን ማዕከል በድልድል ደንብና በማስፈጸሚያ ስትራቴጂ ላይ የ1 ቀን ስልጠና መሠጠቱን የዞኑ መምሪያ አስታወቀ፡፡ ... ተጨማሪ>>