e f a  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

 
Last Updated Thursday, December 3, 2009 11:07 PM
 
note

ግንቦት 24 2001ዓም>>>

 new ያገለገሉ ኮምፒዩተሮችን በ2030 ብር በመግዛት ለወረዳዎችና የዞን ሴክተር መ/ቤቶች ማከፋፈሉን የአቅም ግንባታ መምሪያ አስታወቀ፡፡

headline በዞኑ ያለውን የኮምፒዩተር ዕጥረት ከግንዛቤ በማስገባት ከዞኑ ልማት ማሕበር ጋር በመተባበር ያገለገሉ ኮምፒዩተሮችን በ2030 ብር በመግዛት ለወረዳዎችና የዞን ሴክተር መ/ቤቶች ማከፋፈሉን የአቅም ግንባታ መምሪያ አስታወቀ፡፡ ኮምፒዩተሮቹ የገቡት ከቀረጥ ነጻ ሆነውና የሚያወጡትም ዋጋ ካሉበት ተጭነው የሚመጡበት የትራንስፖርቴሽን ክፍያ ብቻ መሆኑ ፈላጊውን ተጠቃሚ እንዲሆን አድርጎታል በማለት የዞኑ መምሪያ ገልጿል፡፡

 
News....Start from the Latest <<Prev 1 2 3 4 5 6 7 . Next>>
Copyright © Gamo Gofa Zone CBB 2009 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official Gamo gofa Zone Capacity Building Website