e f a  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

 
Last Updated Thursday, December 3, 2009 11:08 PM
 
note

ጥር 9 2001ዓም>>>

 new በክልሉ በተጠናው መሠረታዊ የስራ ሂደት ለውጥ ለሙሉ ትግበራ በኢኮቴ/መ/ል/አ/አ የስራ ሂደት ላይ ለተደለደሉ ለዞንና ወረዳ ባለሙያዎች ስልጠና የተለያዩ የሎጂስቲክ ስራዎችን በመስራት ስልጠናው የተሳካ እንደነበር የዞኑ መምሪያ አስታወቀ፡፡

headline በክልሉ በተጠናው መሠረታዊ የስራ ሂደት ለውጥ ለሙሉ ትግበራ በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን መሠረተ ልማት አቅርቦትና አገልግሎት የስራ ሂደት ላይ ለተደለደሉ ለዞንና ወረዳ ባለሙያዎች ስልጠና የተለያዩ የሎጂስቲክ ስራዎችን በመስራት ስልጠናው የተሳካ እንደነበር የዞኑ መምሪያ አስታወቀ፡፡ አርባምንጭን ማዕከል በማድረግ ከጋሞ ጎፋ ዞን፣ ከደቡብ ኦሞ ዞን፣ ከወላይታ ዞንና ከዳውሮ ዞን እንዲሁም ኮንሶ ልዩ ወረዳ፣ ደራሼ ልዩ ወረዳና ባስኬቶ ልዩ ወረዳ ላይ ያሉ የኢኮቴ ባለሙያዎችን በሙሉ ያካተተ ስልጠና መሆኑን የዞኑ መምሪያ አስታውቋል፡፡

 
News....Start from the Latest <<Prev 1 2 3 4 5 6 7 . Next>>
Copyright © Gamo Gofa Zone CBB 2009 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official Gamo gofa Zone Capacity Building Website