e f a  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

Our Links
SNNPRS Capacity Building
All Zonal Civil Service Departments
Gurage Zone Development Associations

Gurage People Self- Support Development Organization

Our Customers
Last Updated Wednesday, December 30, 2009 11:29 PM
note
በ2010 የቋማትን የመፈፀምና የማስፈፀም አቅምን በመገንባት አዳዲስና ነባር ውጤታማ አሠራሮችን በማጐልበት በፀረ-ድህነት ትግሉና በዲሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ ሂደት ላይ ሚና የሚጫወት በሁለንተናዊ ዘርፍ ያደገ በክልል ብሎም በሀገር ደረጃ ሞዴል ዞን ተፈጥሮ ማየት ፣
 
note

የአቅም ግንባታ ፖሊሲዎችንና ስትራጂዎችን በመጠቀም አመራሩንና ሲቪል ሠርቫንቱን በሙያ ማሻሻያ ስልጠናዎች በማገዝ ፣ በስራ ላይ ያሉ ስትራጂዎች፣ ደንቦችና መመሪያዎችን ውጤታማነት ደረጃ በመለየትና አዳዲስ አስተሳሰብና አሠራሮች በማመንጨት የልማት ፖሊሲዎቻችን በሙሉ አቅማቸው እንዲፈፀሙ ማድረግ

 
note

የአቅም ግንባታ ፖሊሲዎችንና ስትራጂዎች በተሟላ ሁኔታ በዞንና በወረዳ ሴ/መ/ቤቶች ውስጥ ተግባራዊ በማድረግ ሲቪል ሰርቪሱን ለተሻለ አፈፃፀምና ውጤታማነት ማብቃት

 
 
noteh
  • ቅንነት፣
  • ትህትና ፣
  • ሀቀኝነት ፣
  • መልከም ግንኙነት፣
  • ፍቅር ፣
  • መፍትሄ ሠጪነት ፣
  • የህዝብ አገልጋይነት ፣
  • መማማር ፣
note
 
Department Headየዞናችን መንግስት የልማት ቁልፍ መሣሪያ የሆነውን የማስፈጸም አቅም በመገንባት መልካም አስተዳደርን በሁሉም ደረጃ ለማረጋገጥ የሚችል የአቅም ግንባታ ፕሮግራሞች ቀርጾ ተግባራዊ በማድረግ ፤በአሠራር ፣በአደረጃጀትና በሠለጠነ የሠው ኃይል አካባቢ የሚታየውን ቁልፍ ችግር ሲቀርፍ ቆይቷል፡፡ ይሁን እንጂ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣውን የተገልጋዩን ፍላጎት ማርካትና የሚጠበቅበውን ውጤት ማስመዝገብ ሳይቻል ቆይቷል፡፡ በመሆኑም በየጊዜው የተገልጋዩን ፍላጎት መሠረት ያደረገ የአሠራር ፣የአደረጃጀትና በአመለካከት የተለወጠ የሠው ኃይል እንዲኖር የማሻሻል ተግባራትን ያከናወነ ቢሆንም ከጊዜ ፣ከወጪ፣ ከጥራትና ከተገልጋይ እርካታ አንጻር በቂ ውጤት አልተገኘም፡፡ ስለሆነም ይህን ችግር ለመቅረፍ በሚያሥችል መልኩ በተመረጡ ሰባት ሴክተር መ/ቤቶች መሰረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ ጥናት የሙከራ ትግበራ ውጤታማነቱ ተረጋግጦ ወደሙሉ ትግበራ መግባት የሚያስችል የሠራተኞች ድልድል ደንብ ቁጥር 72/2001 እና የትግበራ ስትራቴጂ ፀድቆ የሠራተኞች ድልድል ከተካሄደ በኋላ ሥልጠና ተሰጥቶ ወደ ስራ ተገብቷል፡፡ መምሪያችንም ይህን ትግበራ በቀዳሚነት ከጀመሩት ሰባት ሴክተሮች አንዱ ሲሆን አራት ዋና የሥራ ሂደቶች ተለይተው የግብ ስኬት ላይ ያተኮረ የአሠራር ሥርዓት የተቀረጸላቸው ሲሆን በፋ/ኢ/ልማት የተጠኑ ሁለት ደጋፊ የሥራ ሂደቶችን አካትቶ ቀልጣፋና ውጤታማ አገልግሎት ከመስጠቱም በላይ ሌሎችን ሴክተሮች የማስተባባርና የመደገፍ ሥራ በመሥራት ላይ ይገኛል፡፡ .... ተጨማሪ>>
 
Copyright © Gurage Zone CBB 2009 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official Gurage Zone Capacity Building Website