e f a  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

Our Links
SNNPRS Capacity Building
All Zonal Civil Service Departments
Gurage Zone Development Associations

Gurage People Self- Support Development Organization

Our Customers
Last Updated Wednesday, December 30, 2009 11:30 PM
note
 

ተ.ቁ

ክፍት የሥራ መደብ (የሥራ ሂደት ስም)

የሚጠይቀው የሥራ መስክ

የሚጠ ይቀው የት/ትነ ደረጃና የሥራ ልምድ

የቀጣሪው ሴ/መ/ቤት ስም

የሥራ ቦታ

ብዛት

1

ኤክስቴንሽን አገልግሎት

እፅዋት ሳይንስ፣ ግብርና መህንድስና ማሽነሪ፣ መስኖ አግሮኖሚ፣ መስኖ ምህንድስና

ድግሪ 0 ዓመት

ግ/ገ/ ልማት ጽ/ቤት

ሞ/አክሊል
እ/ኤነር

1
1

2

አክ/አገልግሎት

አኒማል ሳይንስ

ድግሪ 0 ዓመት

ግ/ገ/ ልማት ጽ/ቤት

እ/ኤነር

1

3

ህብረት ስራ ማህበራት ልማት

የማህበራት ሂሳብ አያያዝና ኦዲት፤እርሻ / ኢኮኖሚክስ፤የህ/ስራ አመራርየእርሻ ኤክስቴንሽ (Agr.Extention)
የእርሻ ምጣኔ ሀብት (Agr.economics

ዲግሪ 0 ዓመት

ግ/ገ/ ልማት ጽ/ቤት

ገ/ጉ/ወ
ሞ/አክሊል
እ/ኤነር

2
1
2

4

ህብረት ስራ ማህበራት ልማት

ማህበራት ሂሳብ

አያያዝና ኦደት

ዲግሪ 0 ዓመት

ግ/ገ/ ልማት ጽ/ቤት

እ/ኤነር

1

5

ለአነስተኛ እርሻ መሳሪያና የገጠር ቴክኖሎጂ ብዜት አቅ/ክት/

ስር/ጥ/ቁ/ ባለሙያ

እርሻ ምህንድስና፣እርሻ መካናይዜሽን

ዲግሪ 0 ዓመት

ግ/ገ/ ልማት ጽ/ቤት

ሞ/አክሊል

1

6

የግ/ቴ/አ/ኤ/አ የስራ ሂደት

እፅዋት ሳይንስ፤ ደን ሳይንስ፤ ባዮሎጂ፤ አፕላይድ ባይሎጂ

ዲግሪ 0 ዓመት

ግ/ገ/ ልማት ጽ/ቤት

ጌታ

1

7

የእንስሳት ሐኪም

በእንስሳት ህክምና ሳይንስ

ዲግሪ 0 ዓመት

ግ/ገ/ ልማት ጽ/ቤት

ገ/ጉ/ወ

1

8

የእንስሳት መኖ ልማት ባለሙያ

በእንስሳት እርባት፣ እንስሳት መኖ፣በእንስሳት እርባታና ሬንጅላንድ ማኔጅመንት፣እንስሳት

ሳይንስ

ዲግሪ 0 ዓመት

ግ/ገ/ ልማት ጽ/ቤት

ገ/ጉ/ወ
እ/ኤነር

1
1

9

 

የተፈ/ሀ/አስ/ኤክ/ ጥበቃ

 

የደን ሳይንስ፤ የተፈ/ሀ/አያ/እንክብካቤ፤ ማህበራዊ ሳይንስ፤ የደን ሃብት አስተዳደር፤ የዱ/ሀ/አያ/አጠ፤አፕ. ባዮሎጂ፤ቱሪዝም፤ የተ/ሀ/ልማት፤ እፅ/ሳይንስ፤እንስሳት ሳይንስ

ዲግሪ 0 ዓመት

 

ግ/ገ/ ልማት ጽ/ቤት

 

ጌታ
ሞ/አክሊል
እንደጋኝ

2
1
1

10

ግብርና ግብይት የሥራ ሂደት

ግብርና ኤክስቴንሽን፣ ገጠር ልማት አግሪካልቸራል ሪሶርስ ኢኮኖሚክስ፣ ማኔጅመንት

ዲግሪ 0 ዓመት

ግ/ገ/ ልማት ጽ/ቤት

ገ/ጉ/ወ

1

11

የግብርና ግብይት ጥናት ማስፋፊያና ትስስር ባለሙያ

ግብርና ኤክስቴንሽን፣ ገጠር ልማት ቢዝነስ
ማኔጅመንት፣ቢዝነስ አድምንስትሬሽን

ዲግሪ 0 ዓመት

ግ/ገ/ ልማት ጽ/ቤት

ጌታ

1

12

 

የል/ዕ/ዝ/ክ/ግ የሥራ ሂደት

ኢኮኖሚክስ፣አርሻ ኢኮኖሚክስ፣ ሩራል ዲቨሎፕመንት፣ሩራል ኮሚዩኒቲ፣ገጠር ምጣኔ ሀብት፣ሶሻል ስተዲ፣ስታትስቲክስ

ዲግሪ 0 ዓመት

ግ/ገ/ ልማት ጽ/ቤት

ጌታ

1

13

 

መስኖ ልማት

በእፅዋት ሳይንስ፤ በግብርና ምህንድስና ማሽነሪ ፤በመስኖ አግሮ ኢኮኖሚክስ፤ በመስኖ ምህንድስና

ዲግሪ 0 ዓመት

ግ/ገ/ ልማት ጽ/ቤት

አበሽጌ

1

14

ግ/ፋ/ን/አስ ዋና የስራ ሂደት

ንብረት አስተዳደር፣ ማኔጅመንት፣ አካውንቲንግና ተመሳሳይ የፋይናንስ ሙያ

ዲግሪ 2 ዓመት

ፋ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት

 

ገ/ጉ/ወ
ሞ/አክሊል
ጉመር

2
2
1

15

ኦዲተር

አካውንቲንግ፣ ኢኮኖሚክስ ፐብሊክ ፋይናንስ ማንኛውም የቢዝነስ ፋይናንስ ሙያ

ዲግሪ 0 ዓመትና

ከዚያ በላይ

ፋ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት

ሞ/አክሊል
ቸሃ

4
1

16

የሠው ሀብት ሥራ አመራር

አካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ስራ አመራር፣ህዝብ አስተዳደር

ዲግሪ 0 ዓመት

ፋ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት

ሞ/አክሊል

1

17

የል/ዕ/ዝ/ክ/ግ/ግ/ የሥራ ሂደት

በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ በኢንርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ አካውንቲንግ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ፐብሊክ ፋይናንስ፣ጂኦግራፊ፣ ኢንቫይሮንመንታል ሳይንስ (Rural community)Development study

ዲግሪ 0 ዓመት

ፋ/ኢ/ል ጽ/ቤት

 

ሶዶ
እ/ኤነር
ገ/ጉ/ወ

1
1
1

18

የመ/ማ/ማ ዋና የሥራ ሂደት

 

በጂኦግራፊ፣ በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ በኢንርሜሽን ቴክኖሎጂ፤ ኢኮኖሚክስ፤
ስታትስቲክስ፣ በጂ.አይ.ኤስ እና ተመሳሳይ የት/ት ዓይነት

ዲግሪ 0 ዓመት

ፋ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት

 

 

ጌታ
ሶዶ
መስቃን
እ/ኤነር
እንደጋኝ

1
1
1
1
1

19

የዳታ አናሊስትና አጠናቃሪ ኦፊሰር

ቀጥታ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ

ዲግሪ 0 ዓመት

ፋ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት

ቸሃ

1

20

የንብረት አሰተዳደር

ማኔጅመንት፣ አካውቲንግ፣ ኢኮኖሚክስ

ዲግሪ 0 ዓመት

ፋ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት

መስቃን
እንደጋኝ

1
4

21

የመንግስት ግዢና ክፍያ ንብረት አስተዳደር ዋና የስራ ሂደት

ማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ፤ ማረኬቲንግ፤ ፐርቼዚንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት

ዲግሪ 0 ዓመት

ፋ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት

ጌታ

1

22

ግዢና ክፍያ ንብረት አስተዳደር

አካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ ፐብሊክ ፋይናንስ

ዲግሪ 0 ዓመት

ፋ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት

መስቃን
ሞ/አክሊል
እ/ኤነር

2
1
2

23

የሥነ-ህዝብ ጉዳዮች ኦፊሰር

ሶሾሎጂ፣ጂኦግራፊ፣ ዲሞግራፊ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ስታትስቲክስ እና በተመሳሳይ ሙያ

ዲግሪ 0 ዓመት

ፋ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት

ሞ/አክሊል
ሶዶ
ጌታ

1
1
1

24

 

የመንግስት ፋይናንስ

 

አካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ ማርኬቲንግ፣ ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በተመሳሳይ የፋይናንስ ባለሙያ

ዲግሪ 0 ዓመት

ፋ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት

ገ/ጉ/ወ

1

25

የሠው ሀብት ሥራ አመራር

የሰው ሀብት አመራር፣ ህዝብ አስተዳደር፣ ማኔጅመንት

ዲግሪ 0 ዓመት

አቅ/ግ/ ጽ/ቤት

ማረቆ

1

26

ጁንየር ኔትወርክና የስልጠና ኤክስፐርት

ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ ፣ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ

ዲግሪ 0 ዓመት

አቅ/ግ/ ጽ/ቤት

ጉመር

1

27

 

ጁኒየር ቴክኒሻን

 

ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ ፣ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፤ ኤሌክትሮኒክስ ቴክኖሎጂ

ዲግሪ 0 ዓመት

አቅ/ግ/ ጽ/ቤት

መስቃን

1

28

 

የወጣቶች ንቅናቄ ተሳትፎና ልማት ኦፊሰር

ሶሾሎጂ፣ሳይኮሎጂ፣ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ሩራል ዴቨሎፕመንት፣ በሎሎችም የማህበረሰብ ሳይንስ የተመረቀ/ች

በማስተርስ 0 ዓመት
ዲግሪ 2 ዓመት

ወ/ስ/

ጽ/ቤት

ሶዶ
መስቃን

1
1

29

የተሳትፎ የስልጠናና የውድድር ኦፊሰር

ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ /ስፖርት ሳይንስ መስኮች የተመረቀ/ች

ማስተርስ 0 ዓመት
ዲግሪ 2 ዓመት

ወ/ስ/

ጽ/ቤት

ገ/ጉ/ወ

1

30

 

ወጣቶች ማብቃት ዋና የሥራ ሂደት

ሶሾሎጂ፣ ሳይኮሎጂ፣ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ሩራል ዴቨሎፕመንት፣ ቋንቋ፣ጂኦግራፊ በሎሎችም የማህበረሰብ ሳይንስ የተመረቀ/ች

ዲግሪ 0 ዓመት

ወ/ስ/

ጽ/ቤት

እ/ኤነር

1

31

ስፖርት ልማትና ተጠቃሚነት ዋና የስራ ሂደት

ጤናና ሠውነት ማጎልመሻ፤ስፖርት ሳይንስ መስኮች የተመረቀ/ች

ዲግሪ 0 ዓመት

ወ/ስ/

ጽ/ቤት

እ/ኤነር

1

32

 

 

የስርዓተ ፆታ የስራ ሂደት ኦፊሰር

 

 

 

ባዮሎጂ፣ ጂኦግራፊ፣ ነርሲንግ፣ ታሪክ፣ ህብረት ሥራ፣ሊደር ሺፕ፣ህግ፣ በሳይኮሎጂ፣ ሶሾሎጂ፣ ጀንደር ኢኮኖሚክስ፣ ፔዳጎጂ፣ ኢዱኬሽን አንትሮፖሎጂ፣ ፋሚሊ ሳይንስ፣ ሶሻል ወርክ፣ ማኔጅመንት፣ ሆም ኢኮኖሚክስ፣ ቋንቋ፣ ፖለቲካል ሳይንስ፣ ARME፣ ዲሞግራፊ እና በሌሎች ተዛማጅ የት/ት መስኮች የተመረቀ/ች

ዲግሪ 0 ዓመት
መሠረታዊ የኮምፒዩተር ስልጠና ያለው/ያላት

ሴ/ጉዳይ ጽ/ቤት

ሶዶ
እ/ኤነር

1
1

33

 

የዕ/ዝ/ክ/ግ/የሥራ ሂደት

 

የሰው ሀብት አመራር፣ ስራ አመራር ፣ህዝብ አስተዳደር፤ ሶሾዮሎጂ፤ ማኔጅመንት፤ ጂኦግራፊ፤ ኢኮኖሚክስ፤ ሩራል ኮሚኒቲ፤ ፋይ/አውንቲንግ

ዲግሪ 0 ዓመት
የኮምፒተር እውቀት ያለው

ሴ/ጉዳይ ጽ/ቤት

እ/ኤነር

1

34

የመረጃ ኦፊሰር

ኢኮኖሚክስ፤ ስታትስቲክስ፤ ጂዮግራፊ፤ታሪክ፤ኮምፒዩተር ሳይንስ

ዲግሪ 0 ዓመት

ሴ/ጉዳይ ጽ/ቤት

እ/ኤነር

1

 

ማሳሰቢያ

  • በወጣው ማስታወቂያ መሠረት የሚፈለጉ የዲግሪ፣ ትራንስክሪፕት እና ሌሎችም ደጋፊ መረጃዎች ካሏቸው ከዋናው/ኦርጅናል/ጋር በማገናዘብ አንዳንድ ገጽ ፎቶ ኮፒ ተወዳዳሪዎች ማቅረብ አለባቸው፡፡ መረጃዎቹ ተያይዘው ይላኩ፡፡
  • የምዝገባ ቦታ አቅም ግንባታ ጽ/ቤት የሰው ሀብት ሥራ አመራር የሥራ ሂደት
  • የተወዳዳሪዎች ዝርዝር ለዞኑ የሚቀርብበት ቀን ህዳር 17/2002 ዓ.ም
  • የሚቀርቡ መረጃዎች ሥርዝ ድልዝ የሌለበት መረጃ መሆን አለበት
  • የፈተና ቀን በማስታወቂያ ይገለፃል
 
Copyright © Gurage Zone CBB 2009 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official Gurage Zone Capacity Building Website