e f a  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

Our Links
SNNPRS Capacity Building
All Zonal Civil Service Departments
Gurage Zone Development Associations

Gurage People Self- Support Development Organization

Our Customers
Last Updated Wednesday, December 30, 2009 11:33 PM
note
 

መስከረም 2002ዓም>>>

 new በየወረዳው ለሚገኙ ሠራተኞች መሰረታዊ የኮምፒዩተር ስልጠና ሊሰጥ መሆኑን ገለፀ ::

headline የጉራጌ ዞን የኢኮቴ መሠረተ ልማት አቅርቦትና አገልግሎት የሥራ ሂደት ከኢንቴል የኮምፒዩተር ማሰልጠኛ ማዕከል ጋር በመተባበር በየወረዳው ለሚገኙ ሠራተኞች መሰረታዊ የኮምፒዩተር ስልጠና ሊሰጥ መሆኑን ገለፀ :: የስራ ሂደቱ አስተባበሪ የሆኑት አቶ መቻል አንዴ እንደገለፁት ሠራተኞቹን ስልጠና መስጠት ያስፈለገው አዲሱ መሠረታዊ የአሰራር ለውጥ በሚያዘው መሰረት ሠራተኞች ሥራቸውን ቀልጣፋ ለማድረግ እንዲሁም የመረጃ ልውውጥ ዘዴያቸውን ውጤታማ ለማድረግ እንደሚያስችላቸው ገልፀዋል፡፡ ..... ተጨማሪ>>

 
ሐምሌ 2001ዓም>>>

new የዞን አቅም ግንባታ መምሪያ በ 2001 ዓ.ም ከተለያዩ የመንግስት ተቋማት የተመረቁ ተማሪዎችን በዞኑ ባሉ ወረዳና ከተማ አስተዳደር ሴ/መ/ቤቶች ለመቅጠር ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለፀ ::

headline የጉራጌ ዞን አቅም ግንባታ መምሪያ በ 2001 ዓ.ም ከተለያዩ የመንግስት ተቋማት የተመረቁ ተማሪዎችን በዞኑ ባሉ 13 ወረዳና 2 ከተማ አስተዳደር ሴ/መ/ቤቶች ለመቅጠር ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለፀ..... ተጨማሪ>>
 
News....Start from the Latest <<Prev 1 2.... Next>>
 
 
 
 
 
Copyright © Gurage Zone CBB 2009 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official Gurage Zone Capacity Building Website