e f a  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

 
Last Updated Wednesday, December 30, 2009 11:35 PM
 
note

መስከረም 2002ዓም>>>

 new በየወረዳው ለሚገኙ ሠራተኞች መሰረታዊ የኮምፒዩተር ስልጠና ሊሰጥ መሆኑን ገለፀ ::

headline የጉራጌ ዞን የኢኮቴ መሠረተ ልማት አቅርቦትና አገልግሎት የሥራ ሂደት ከኢንቴል የኮምፒዩተር ማሰልጠኛ ማዕከል ጋር በመተባበር በየወረዳው ለሚገኙ ሠራተኞች መሰረታዊ የኮምፒዩተር ስልጠና ሊሰጥ መሆኑን ገለፀ :: የስራ ሂደቱ አስተባበሪ የሆኑት አቶ መቻል አንዴ እንደገለፁት ሠራተኞቹን ስልጠና መስጠት ያስፈለገው አዲሱ መሠረታዊ የአሰራር ለውጥ በሚያዘው መሰረት ሠራተኞች ሥራቸውን ቀልጣፋ ለማድረግ እንዲሁም የመረጃ ልውውጥ ዘዴያቸውን ውጤታማ ለማድረግ እንደሚያስችላቸው ገልፀዋል፡፡

 
News....Start from the Latest <<Prev 1 2... Next>>
Copyright © Gurage Zone CBB 2009 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official Gurage Zone Capacity Building Website