e f a  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

Our Links
SNNPRS Capacity Building
All Zonal Civil Service Departments
Hadiya Development Associations
Our Customers
Last Updated Sunday, March 7, 2010 4:21 PM
note
በ 2010 በሁለንተናዊ መልኩ አቅሙ የጎለበተ ድህነትንና ኃላቀርነትን የሚዋጋ አመራር፤ሲቪል ሰርቫነት፡ የሲቪክ ማህረሰብና ተቋማት ተፈጥረዉ ማየት
 
note
የአቅም ግንባታ ፖሊሲ ስትራቴጂና ፕሮግራሞች ተግባራዊ በማድረግ ለፈጣን ልማት እና ለመልካም አስተዳደር መስፈን የሚሰሩ መንግስታዊ ተቋማትና ሲቪክ ማህበረሰብ የማስፈጸም አቅም ማጎልበት
 
note

የአቅም ግንvታ ስትራቴጂና ፕሮግራሞች ተግባራዊ በማድረግ ለዴሞክራሲ ግንባታ፤ ለመልካም አስተዳደር መስፈን፡ ፈጣንና ቀጣይነት ያለዉ ልማት ለማምጣትና ለድህነት ቅነሳ የበኩሉን አስተዋጽኦ ማበርከት ነዉ፡፡

 
 
note
  • ውጤታማነት
  • ታማኝነት
  • ፈጣን ምላሽ መስጠት
  • ምሳሌ/ አርአያ/ መሆን
  • ተባባሪነት
  • ሁሌም መማር
  • አገልጋይነት
  • ወጪ ቆጣቢነት
note
 
Department Headበዞናችን ፈጣን ቀጣይነት ያለዉ የኢኮኖሚ ዕድገት ለማምጣትና ከልመቱ በላቀ ደረጃ ተጠቀሚ የሚሆንበት ሥርዓት ለመዘርጋትና መልካም አስተዳደር የሰፈነበት ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ለመገንባት የማስፈጸም አቅም ግንባታ ሥራዎች ወሳኝ ሚና አላቸዉ፡፡
በመሆኑም የዞናቸን ህዝቦች ሁሉ ካሉበት ድህነትና ኃለቀርነት እንዲላቀቅ በቀደሙት ዓመታት እየተመዘገቡ ያሉ የልማትና አስተዳደር ወጤቶች ዘላቂ እንደሆኑ ብሎም ወደ ላቀ ደረጃ እንዲደርሱ በዞኑ ዉስጥ ባሉ የሚታዩ የማስፈጸም አቅም ችግሮችን(ማነቆዎችን) ለመፍታት ትኩረት አድርገን እንሰራለን፡፡ እነዚህን ችግሮች ለመፍታት ዋነኛዉ መሰረታችን በመሰረታዊ አሠራር ለዉጥ ጥናት ዉጤቶችን መሠረት በማድረግ አደረጃጀትና አሰራር የሚሰሩ ስራዎች ላይ ማለትም የአቅም ግንበታ ፕሮግራሞችን ለማሳካት ከፍተኛ ርብርብ እናደርጋለን፡፡ .... ተጨማሪ>>
 
Copyright © Hadiya Zone CBB 2009 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official Hadiya Zone Capacity Building Website