e f a  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

Our Links
SNNPRS Capacity Building
All Zonal Civil Service Departments
Hadiya Development Associations
Our Customers
Last Updated Sunday, March 7, 2010 3:27 PM
note
 

ጥር 13 2002ዓም>>>

 new የሀዲያ ዞን አቅም ግንባታ መምሪያ የማህበረሰብ አገልግሎት መስጫ ማዕከል በማስፋፋት ለህዝቡ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡

headline የሀዲያ ዞን አቅም ግንባታ መምሪያ የማህበረሰብ አገልግሎት መስጫ ማዕከል በማስፋፋት ለህዝቡ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ ቀደም ሲል በከንቲባዉ ጽ/ቤት ማለትም በሀዲያ ዞን አሰተዳደር ቅጥር ግቢ ዉስጥ የነበረዉና ለህብረተሰቡ አገልግሎት ይሰጥ የነበረዉ ይህ የአገልገሎት ማዕከል ለህዝቡ በተሻለ ሁኔታ ተደራሽ እንዲሆንና የተሻለ አገልግሎት እንዲሰጥ በማለት ወደ ዞኑ አቅም ግንበታ ግቢ በማዛወር ለህብረተሰቡ የኮምፕዩተር ስልጠና'የኢንተርኔትና ነጻ የልምምድ አገልገሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ ..... ተጨማሪ>>

 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
Copyright © Hadiya Zone CBB 2009 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official Hadiya Zone Capacity Building Website