e f a  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

Our Links
SNNPRS Capacity Building
All Zonal Civil Service Departments
Kefa Development Associations
Our Customers
Last Updated Thursday, February 11, 2010 3:15 PM
note
በሚቀጥሉት አስር ዓመታት በዞኑ የተቀናጀ ተቋማዊ የማስፈፀም አቅም በመገንባት ድህነትንና ኋላቀርነትን በፅናት የሚዋጋ የማስፈፀም የመፈፀም አቅም የጎለበተ አመራር ሲቪል ሰርቫንትና የሲቪክ ማህበረሰበብ ተፈጥሮ ማየት
 
note
የአቅም ግንባታ ፖሊሲ ስትራቴጂና ፕሮግራሞችን በመተግበር የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርም በማጠናከር የሁሉም የልማት ኃይሎች የማስፈፀም አቅም በማጎልበት ቀጣይነት ላለዉ ፈጣን የኢኮኖሚ ልማትና ድህነት ቅነሳ ግብ መሣካት አስተዋፅኦ የሚያደርግ ሕብረተሰብ እንዲፈጠር ማድረግ
 
note
በዞኑ ዉስጥ መልካም አስተዳደርን ለማረጋገጥ ፈጣንና ዘላቂነት ያለዉ ልማት ሊያመጡ የሚችሉ የማስፈፀም አቅማቸዉ የጎለበተና የሕዝብ አገልጋይነት መንፈስ የተላበሰ ተቋማዊ አቅም እንዲፈጠር ማድረግ
 
 
note
  • ለጋራ ራዕይና ተልዕኮ መሥራት
  • ለመልካም አስተዳደር መስፈን የፀና እምነት
  • ለመልካም ዉጤትና ልማት መስራት
  • ግልፀኝነትና ተጠያቂነት ማስፈን
  • የአቅም ዉስንነትን መቅረፍ
note
 
Department Headሃገራችን አሁን ካለችበት ኋላቀርነት ተላቃ መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሃገራት ተርታ በመጭዎቹ አስርት ዓመታት እንድትሰለፍ ለማስቻል የሁሉንም ዜጋ በቁርጠኝነት የልማት ርብርብ የሚጠይቅ መሆኑ የማያጠያይቅ ጉዳይ ነው::
በመሆኑም በዞናችን ያለውን ውስን ሃብት በመጠቀም የአከባቢውን ልማት ለማፋጠን ያስችለን ዘንድ በመሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥ ( BPR ) ላይ ሁሉም ሲቪል ሰርቫንት የድርሻውን መወጣት ያለበት ሲሆን አቅም ግንባታ እንደ አቅም ግንባታነቱ የመሪነት ሚናውን የሚጫወት ሲሆን ባሉት የመንግስት ተቋማት በመንቀሳቀስ የለውጡን ሂደት በመከታተል በመደገፍ እንዲሁም የክፍተት ዳሰሳበማድረግ ለለውጡ መፋጠን የተቻለውን ሁሉ በማድረግ የሰራተኛውን የመፈፀምና የማስፈፀም አቅም በማጎልበት ሕዝቡንም ከልማቱ ተጠቃሚ ለማድረግ የተቋሙን ግብ ከዳር ለማድረስ ጠንክሮ ይሰራል:: .... ተጨማሪ>>
 
Copyright © Kefa Zone CBB 2009 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official Kefa Zone Capacity Building Website