e f a  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

Our Links
SNNPRS Capacity Building
All Zonal Civil Service Departments
Kefa Development Associations
Our Customers
Last Updated Tuesday, February 9, 2010 4:44 PM
note

የስራ ሂደቱ ዋና ዋና አገልግሎቶች፡-

  • የክፍተትጥናት
  • የትግበራዕቅድማዘጋጀት
  • ትግበራውየሚፈፀምባቸውተቋማት
  • ክትትልናድጋፍማድረግ
  • የሪፎርምፎርምማዘጋጀት

በዞን የሚገኝ የሰው ሃብት

  1. የሥራ ሂደቱ አስተባባሪና የፕሮጄክት ዕቅድ ክትትል ግምገማ ባለሙያ(2)
 
የስራ ሂደቱ ዋና ዋና ተግባራት፡-
  • ለሌሎች የሥራ ሂደቶች የሰው ሃብት ፍላጎት ዕቅድ ያሰባስባል::
  • ከየስራ ሂደቱ ታቅዶ የቀረበውን የሰው ሃብት ፍላጎት ዕቅድ ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባውን በማስቀደም እንዲሁም ውስጣዊና ውጫዊ አቅርቦትን በማገናዘብ አጠናቅሮ በቅጥር/በዝውውር/ በደረጃ እድገት ለሟሟላት ለይቶ ያቅዳል::
  • የተዘጋጀውን የሰው ሃብት ዕቅድ ለመ/ቤቱ ኃላፊ አቅርቦ ያፀድቃል::

በዞን የሚገኝ የሰው ሃብት

  1. አንድ የሥራ ሂደቱ ባለቤት
 
የስራ ሂደቱ ዋና ዋና ተግባራት፡-
    • በመንግስት ተቋማት ያሉ መረጃዎች ተደራጅተውና እና ተቀናጅተው በጥቅም ላይ የሚውሉበትን ዘዴና ስነ ስርዓት ማበጀት
    • የቪዲዮ ኮንፍረነሲንግ ማእከላት አገልግሎት እንዲሰጡ ድጋፍ ማድረግ
    • የማህበረሰብ መረጃ ማዕከላትን /ኮሚኒተይ ሬዲዮ ቴሌ ሴንተር ኮምፒዩተር ሴንተር እንዲቋቋሙ ድጋፍ መስጠት
    • በኢኮቴ ዙሪያ የሰው ኃይል ስልጠናና የምክር አገልግሎት መስጠት
    • የኢኮቴ መሳሪያዎች ጥገና መስጠት

    በዞን የሚገኝ የሰው ሃብት

    1.የሥራ ሂደቱ አስተባባሪ
    1.1. የኔትዎርክ ስልጠና ባለሙያ
    1.2.የጥገና፤የቪዲዮኮንፍረንስ ና ዳታ ባለሙያ

 
የስራ ሂደቱ ዋና ዋና ተግባራት፡-
    1. የእቅድ ክትትልና ግምገማ ማኑዋሎች ማዘጋጀት
    2. የረጅምና የመሀከለኛ ዘመን የልማት ዕቅድ ማዘጋጀት
    3. የፀደቀ ዓመታዊ ዕቅድና በጀት ሰነዶች ማዘጋጀት
    4. የየሩብና አመታዊ የመደበኛ ስራዎች የአፈፃፀም ከትትልና ግምገማ ሪፖርት ማጠቃለል
    5. በአፈፃፀም ሪፖርት ላይ የተመሰረተ ግብረ መልስ መስጠት
 
 
የስራ ሂደቱ ዋና ዋና ተግባራት፡-
  • ዕቅዶችንና ፕሮግራሞችን ለመንደፍና የዞኑን የልማት እድገት ደረጃ ለማወቅ የሚያስችሉ መረጃዎችን ማዘጋጀት::
  • የተሰበሰቡ መረጃዎችን በየሶስት ወሩ በማሻሻል ተደራሽ ማድረግ::
  • ከመሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥ አኳያ የአተገባበር ሁኔታውን በተመለከተ መረጃ መሰብሰብና ማሰራጨት::
  • በዞኑ ውስጥ ያሉትን የሰው ሃይል በየደረጃውና በሙያ መስመሩ በየሩብ ዓመቱ መረጃ መሰብሰብና ማሰራጨት::
 
Copyright © Kefa Zone CBB 2009 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official Kefa Zone Capacity Building Website