e f a  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

Our Links
SNNPRS Capacity Building
All Zonal Civil Service Departments
Kefa Development Associations
Our Customers
Last Updated Thursday, February 11, 2010 3:00 PM
 
note
 

 

   
ሃገራችን አሁን ካለችበት ኋላቀርነት ተላቃ መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሃገራት ተርታ በመጭዎቹ አስርት ዓመታት እንድትሰለፍ ለማስቻል የሁሉንም ዜጋ በቁርጠኝነት የልማት ርብርብ የሚጠይቅ መሆኑ የማያጠያይቅ ጉዳይ ነው:: በመሆኑም በዞናችን ያለውን ውስን ሃብት በመጠቀም የአከባቢውን ልማት ለማፋጠን ያስችለን ዘንድ በመሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥ ( BPR ) ላይ ሁሉም ሲቪል ሰርቫንት የድርሻውን መወጣት ያለበት ሲሆን አቅም ግንባታ እንደ አቅም ግንባታነቱ የመሪነት ሚናውን የሚጫወት ሲሆን ባሉት የመንግስት ተቋማት በመንቀሳቀስ የለውጡን ሂደት በመከታተል በመደገፍ እንዲሁም የክፍተት ዳሰሳበማድረግ ለለውጡ መፋጠን የተቻለውን ሁሉ በማድረግ የሰራተኛውን የመፈፀምና የማስፈፀም አቅም በማጎልበት ሕዝቡንም ከልማቱ ተጠቃሚ ለማድረግ የተቋሙን ግብ ከዳር ለማድረስ ጠንክሮ ይሰራል::
 
 
 
Copyright © Kefa Zone CBB 2009 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official Kefa Zone Capacity Building Website