e f a  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

Our Links
Zonal Capacity Building Departments
Dawero Zone Capacity Building
Hadiya Zone Capacity Building
South Omo Zone Capacity Building
Special Woreda Capacity Building Offices
Yem Special woreda Capacity Building
Last Updated Thursday, February 11, 2010 3:53 PM
note
 
Department Head

ሃገራችን አሁን ካለችበት ኋላቀርነት ተላቃ መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሃገራት ተርታ በመጭዎቹ አስርት ዓመታት እንድትሰለፍ ለማስቻል የሁሉንም ዜጋ በቁርጠኝነት የልማት ርብርብ የሚጠይቅ መሆኑ የማያጠያይቅ ጉዳይ ነው::
በመሆኑም በዞናችን ያለውን ውስን ሃብት በመጠቀም የአከባቢውን ልማት ለማፋጠን ያስችለን ዘንድ በመሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥ ( BPR ) ላይ ሁሉም ሲቪል ሰርቫንት የድርሻውን መወጣት ያለበት ሲሆን አቅም ግንባታ እንደ አቅም ግንባታነቱ የመሪነት ሚናውን የሚጫወት ሲሆን ባሉት የመንግስት ተቋማት በመንቀሳቀስ የለውጡን ሂደት በመከታተል በመደገፍ እንዲሁም የክፍተት ዳሰሳበማድረግ ለለውጡ መፋጠን የተቻለውን ሁሉ በማድረግ የሰራተኛውን የመፈፀምና የማስፈፀም አቅም በማጎልበት ሕዝቡንም ከልማቱ ተጠቃሚ ለማድረግ የተቋሙን ግብ ከዳር ለማድረስ ጠንክሮ ይሰራል::... ተጨማሪ>>

note

ጥቅምት 27 2002ዓም>>>

 new የዞኑ አቅም ግንባታ መምሪያ የ 2001 ዓመታዊ ጉባኤ ተካሄደ።

headline የዞኑ አቅም ግንባታ መምሪያ የ 2001 ዓመታዊ ጉባኤ ከ ጥቅምት 26 እስከ 27 2002 ዓ.ም የወረዳ አቅም ግንባታ ሴክተር ኃላፊዎች በተገኙበት ለ ሁለት ቀናት ተካሂዷል። በጉባኤዉ ላይ የዞኑ ዓመታዊ የሥራ ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ ሪፖርት የቀረበ ሲሆን 10ሩም ወረዳዎች የየራሳቸዉን ዓመታዊ ሪፖርት ማቅረባቸዉ ታዉቋል። በዚሁጉባኤ በተሰብሳቢዎች የቀረቡት ዋና ዋና ጉዳቶች

  • መሰረታዊ የሥራ ሂደት ለዉጥ ለማጠናከር ከፍተኛ የሰለጠነ የሰዉ ኃይል እጥረት
  • የልዩ ልዩ መሥሪያ መሳሪያዎች እጥረት
  • የበጀት አነስተኛ መሆን በትኩረት ለጉባኤዉ ቀርቦ ዉይይት ተካሂዶበታል

በሌላ በኩል የመሠረታዊ የሥራ ሂደት ለዉጥ ለማጠናከር ከተያዙት የህዝብ ግኑኝነት ሥራ ረገድ በዞኑ በቅርብ በሙከራ ስርጭት ላይ ባለዉ ቦንጋ ኤፍ ኤም 97.4 በሦስት የተለያዩ ጊዜያት የመሰረታዊ የስራ ሂደት ለዉጥ ማለት ምን እንደሆነና ይኸንኑ በመተግበር ላይ ያሉት ሴክተር መ/ቤቶች እያከናወኑ በተጨባጭም ያመጡት ቀልጣፋ አገልግሎት አሰጣጥን የተነተነ መግለጫ በመምሪያ ኃላፊ ተሰጥቷል።.... ተጨማሪ>>

 
የከፋ ዞን አቅም ግንባታ መምሪያ
የመምሪያው አድራሻ
ስልክ ፡- +251-47-3-310337
ፖስታ፡- 202
ፋክስ፡-
ኢሜይል፡- mba24@yahoo.com
ቦንጋ፣ኢትዮጵያ
Copyright © Kefa Zone CBB 2009 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official Kefa Zone Capacity Building Website