መስከረም 14 2002ዓም>>> |
 |
ለ28 አመራረሮችና ባለሙያዎች መሠረታዊ ኮምፒዉተር ሥልጠና ተሰጠ:: |
በሸካ ዞን አቅም ግንባታ መምሪያ የተቋቋመው ጊዜያዊ የኮምፒዩተር ሥልጠና ማዕከል የዞን አመራሮችና ባለሙያዎችን መሰረታዊ የኮምፒዩተር እውቀትን ለማስጨበጥ የስልጠና ማኑዋል ተዘጋጅቶ አንደኛው ዙር ከነሐሴ 1/2001 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 40 ቀናት ወይም ለ 160 ሰዓት 28 አመራሮችና ባለሙያዎች ሥልጠናዉ ተሰጥቶ ካበቃ በኋላ በመስከረም 14/2002 ዓ.ም ሠልጣኞች መመረቃቸዉን የዞኑ አቅም ግንባታ ኃላፊ አቶ ተሸመ ኃይሌ አስታዉቀዋል፡፡ .... ተጨማሪ>>
|
| |
| ነሐሴ 12 2001ዓም>>> |
በ1ኛ ዙር BPR በድልድሉ ያልተካተቱ ሠራተኞች የርቀት ትምህርት አገኙ፡፡
|
በነሐሴ 12/2001 ዓ.ም በ1ኛ ዙር መሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ በድልድል ውስጥ ላልተካተቱት መንግስት በሰጠው የትምህርት ዕድል መመሪያ መሠረት አስፈላጊውን መስፈርት አሟልተው የተገኙት በግል ርቀት ትምህርት መማር የጀመሩ 38 እና በግል በማንኛውም ተቋም መማር የጀመሩ 9 በድምሩ 47 ሠራተኞች የሥም ዝርዝራቸዉ ለክልል መተላለፉን የሰዉ ሀብት ልማት ባለሙያ አቶ ጀመረ አምቦ ገቦ ገለፁ፡፡..... ተጨማሪ>> |
| |
| ሰኔ 30 2001ዓም>>> |
ለ358 ባለሙያዎች የመሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ አስፈላጊነት ሥልጠና ተሰጠ፡ |
ከጥር 1/2001 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2001 ዓ.ም ባሉት ወራት መካከል በአንደኛው ዙር በተጠኑት የተለያዩ የሥራ ሂደቶች ለተመደቡት ለ358 ባለሙያዎች የመሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ አስፈላጊነት የየሥራ ሂደቶች ኃላፊነትና ተግባር ሥልጠና መሰጠቱን የዞኑ አቅም ግንባታ መምሪያ ኃላፊ አቶ ተሸመ ኃይሌ አስረድተዋል፡፡... ተጨማሪ>> |
| |
News....Start from the Latest <<Prev 1 2 3 4 5 6.... Next>> |
  |
የሸካ ዞን አቅም ግንባታ መምሪያ |
 |
የመምሪያው አድራሻ |
ስልክ ፡- +251-47-5580209 |
ፖስታ፡- 91 |
|
ፋክስ፡- |
|
| ማሻ፣ኢትዮጵያ |
|
  |
|
  |