e f a  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

Our Links
SNNPRS Capacity Building
All Sheka Zone Capacity Building Sector Departments
All Sheka Zone Woreda Capacity Building Offices
Our Customers
Last Updated Friday, December 4, 2009 4:48 PM
note
 

መስከረም 14 2002ዓም>>>

 new ለ28 አመራረሮችና ባለሙያዎች መሠረታዊ ኮምፒዉተር ሥልጠና ተሰጠ::

headline በሸካ ዞን አቅም ግንባታ መምሪያ የተቋቋመው ጊዜያዊ የኮምፒዩተር ሥልጠና ማዕከል የዞን አመራሮችና ባለሙያዎችን መሰረታዊ የኮምፒዩተር እውቀትን ለማስጨበጥ የስልጠና ማኑዋል ተዘጋጅቶ አንደኛው ዙር ከነሐሴ 1/2001 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 40 ቀናት ወይም ለ 160 ሰዓት 28 አመራሮችና ባለሙያዎች ሥልጠናዉ ተሰጥቶ ካበቃ በኋላ በመስከረም 14/2002 ዓ.ም ሠልጣኞች መመረቃቸዉን የዞኑ አቅም ግንባታ ኃላፊ አቶ ተሸመ ኃይሌ አስታዉቀዋል፡፡ ..... ተጨማሪ>>

 
ነሐሴ 12 2001ዓም>>>

new በ1ኛ ዙር BPR በድልድሉ ያልተካተቱ ሠራተኞች የርቀት ትምህርት አገኙ፡፡

headline በነሐሴ 12/2001 ዓ.ም በ1ኛ ዙር መሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ በድልድል ውስጥ ላልተካተቱት መንግስት በሰጠው የትምህርት ዕድል መመሪያ መሠረት አስፈላጊውን መስፈርት አሟልተው የተገኙት በግል ርቀት ትምህርት መማር የጀመሩ 38 እና በግል በማንኛውም ተቋም መማር የጀመሩ 9 በድምሩ 47 ሠራተኞች የሥም ዝርዝራቸዉ ለክልል መተላለፉን የሰዉ ሀብት ልማት ባለሙያ አቶ ጀመረ አምቦ ገቦ ገለፁ፡፡..... ተጨማሪ>>
 
ሰኔ 30 2001ዓም>>>
new ለ358 ባለሙያዎች የመሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ አስፈላጊነት ሥልጠና ተሰጠ፡፡
headline ከጥር 1/2001 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2001 ዓ.ም ባሉት ወራት መካከል በአንደኛው ዙር በተጠኑት የተለያዩ የሥራ ሂደቶች ለተመደቡት ለ358 ባለሙያዎች የመሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ አስፈላጊነት የየሥራ ሂደቶች ኃላፊነትና ተግባር ሥልጠና መሰጠቱን የዞኑ አቅም ግንባታ መምሪያ ኃላፊ አቶ ተሸመ ኃይሌ አስረድተዋል፡፡... ተጨማሪ>>
 
ግንቦት 1 2001ዓም>>
 new የዞኑ ካቢኔ BPR ን ለተገበሩ ሰክተር መ/ቤቶች ድጎማ አደረገ፡፡
headline ግንቦት 1/2001 ዓ.ም የሸካ ዞን አቅም ግንባታ መምሪያ ለዞኑ ካቢኔ በሰጠው የ BPR አፈፃፀም ግብረ መልስ መነሻ በማድረግ የዞኑ ካቢኔ BPRን ለተገበሩ 7 የዞን ሰክተር መ/ቤቶች የቢሮ ቁሳቁሶችና የሰው ሀይላቸውን እንዲያሟሉ ብር 647,347 ድጎማ ማድረጉ ተገለፀ፡፡... ተጨማሪ>>
 
ጥር 1 2001ዓም>>>
 new ለ712 ባለሙያዎች የ BPR ሥልጠና ተሰጠ፡፡

headline ከጥር 1/2001 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2001 ዓ.ም ባሉት ወራት መካከል መሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ (BPR) በሀገራችን አዲስ የሥራ ሂደት እንደመሆኑ መጠን ሠራተኛው ግንዛቤ አግኝቶ ወደዚህ ተግባር እንዲገባ ለማድረግ ለ712 ባለሙያዎች በየወረዳቸው ስልጠና ተሰጥቶ ወደ ተግባር እንዲገቡ ተደርጓል፡፡... ተጨማሪ>>

 
ታህሣሥ 10 2001ዓም>>
new በሸካ ዞን የሚገኙ 7 ሰክተር መ/ቤቶች 1ኛ ዙር BPR ን ተግባራዊ አደረጉ፡፡
headline ከታህሣሥ 10/2001 ዓ.ም ጀምሮ ደልዳይ ኮሚቴዎች ተዋቅረዉ እስከ ጥር 30 2001 ዓ.ም በዞን፣በወረዳና በአስተዳደር አቅም ግንባታ ሰሥር የሚገኙ 7 ሰክተር መ/ቤቶች መሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ (BPR) ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ የሸካ ዞን አቅም ግንባታ መምሪያ ሃላፊ አቶ ተሸመ ኃይሌ መሎ አስታወቁ፡፡ ... ተጨማሪ>>
 
News....Start from the Latest <<Prev 1 2 3 4 5. 6 . . . Next>>
 
Copyright © Sheka Zone CBB 2009 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official Sheka Zone Capacity Building Website