e f a  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

 
Last Updated Friday, December 4, 2009 4:38 PM
 
note

ነሐሴ 12 2001ዓም>>>

 new በ1ኛ ዙር BPR በድልድሉ ያልተካተቱ ሠራተኞች የርቀት ትምህርት አገኙ፡፡

headline በነሐሴ 12/2001 ዓ.ም በ1ኛ ዙር መሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ በድልድል ውስጥ ላልተካተቱት መንግስት በሰጠው የትምህርት ዕድል መመሪያ መሠረት አስፈላጊውን መስፈርት አሟልተው የተገኙት በግል ርቀት ትምህርት መማር የጀመሩ 38 እና በግል በማንኛውም ተቋም መማር የጀመሩ 9 በድምሩ 47 ሠራተኞች የሥም ዝርዝራቸዉ ለክልል መተላለፉን የሰዉ ሀብት ልማት ባለሙያ አቶ ጀመረ አምቦ ገቦ ገለፁ፡፡ በተመሣሣይ ሁኔታ በኢትዮጲያ ሲቪል ሰርቪስ በርቀት ትምህርታቸውን ለማሻሻል ከሚፈልጉት መካከል የኮሌጅን መግቢያ መስፈርት ያሟሉት በ FRESH MAN 64 በ ADVANCED 16 በድምሩ 80 ዕጩዎች ዝርዝር ለኮሌጁ መተላለፉ ተገለፀ፡፡

 
News....Start from the Latest <<Prev 1 2 3 4 5 6. . . Next>>
Copyright © Sheka Zone CBB 2009 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official Sheka Zone Capacity Building Website