ሰኔ 30 2001ዓም>>>
ከጥር 1/2001 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2001 ዓ.ም ባሉት ወራት መካከል በአንደኛው ዙር በተጠኑት የተለያዩ የሥራ ሂደቶች ለተመደቡት ለ358 ባለሙያዎች የመሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ አስፈላጊነት የየሥራ ሂደቶች ኃላፊነትና ተግባር ሥልጠና መሰጠቱን የዞኑ አቅም ግንባታ መምሪያ ኃላፊ አቶ ተሸመ ኃይሌ አስረድተዋል፡፡