e f a  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

Last Updated Friday, December 4, 2009 11:51 PM
note
 
Department Head

As per the program and strategy designed to ensure multidimensional development throughout the entire multitude of Zonal society, the Sidama Zone capacity building department is, significantly, bearing the responsibility to gearing and accelerating the pace of economic and social development through the capacity building programs and packages. In other terms, to catch up with the dynamic nature of global affairs, it is very important and becomes the question of survival to have the capacitated productive human resources. At the center of good governance, democracy, and development the capacity building program is boldly marked as the device of development enhancement. In more specific terms, the Reform Programs P/R Core Business Process deals, particularly, with Civil Service Reform, Justice System Reform, District Package, and Engineering Capacity Building Programs. ... More >>

 
note

መስከረም 4 2002ዓም>>>

 new በሲዳማ ዞን የሚገኙ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደር አቅም ግንባታ ጽ/ቤቶች የእቅድ አፈፃፀም ግምገማና ለ2002 ዓ.ም የግብ ስምምነት ተካሄደ፡፡

headline የ2001 ዓ.ም የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ ለማድረግ ከ 19 የገጠር ወረዳዎችና 2 የከተማ አስተዳደር የአቅም ግንባታ ጽ/ቤት የተዉጣጡ ሃላፊዎችና የሰው ሀብት ልማት ባለሙያዎች ከእያንዳንዱ ወረዳ ሶስት ሶስት በድምሩ 63 ባለሙያዎችና ኃላፊዎች የተወከሉበት ጉባኤ በሲዳማ ዞን አስተዳደር ንግድና ኢንዱስትሪ መምሪያ አዳራሽ መስከረም 4,2002 ዓ.ም በመምሪያው ኃላፊ በአቶ ሰለሞን ላሌ ሰብሳቢነት ተካሂዷል፡፡..... ተጨማሪ>>

 
ሐምሌ 12 2001ዓም>>>

new በዞኑ የሚገኙ የ19 የገጠር ወረዳዎችና 2 ከተማ አስተዳደሮች አቅም ግንባታ ጽ/ቤቶች የስራ አፈፃፀም ጠንካራና ደካማ ጎን ተገመገመ፡፡

headline በሰኔ ወር 2001 ዓ.ም በዞኑ አቅም ግንባታ መምሪያ ባለሙያዎች 19 የገጠር ወረዳዎችና 2 ከተማ አስተዳደር አቅም ግንባታ ጽ/ቤቶች እንዲሁም የተመረጡ ሶስት ሌሎች ሴክተር ጽ/ቤቶችና 2 የገጠር ቀበሌ ሥራ አስኪያጆች የስራ ክንውን የክትትልና የድጋፍ ስራ የተሰራ ሲሆን ሀምሌ 12, 2001ዓ.ም በዞኑ አቅም ግንባታ መምሪያ ኃላፊ በአቶ ሰለሞን ላሌ አማካይነት የሥራ አፈፃፀማቸው ጠንካራና ደካማ ጎን ተገምግሞ ለቀጣይ አቅጣጫ የተያዘበት የጋራ ስብሰባ ተካሂዷል፡፡..... ተጨማሪ>>
 
ሰኔ 2001ዓም>>>
new በመሰረታዊ የስራ ሂደት ለዉጥ ወደ ሙሉ ትግበራና ወደ ሙከራ ትግበራ ለገቡ ሴክተር መ/ቤቶች ድጋፍና ክትትል በማድረግ ግብረ-መልስ ተሰጠ፡፡
headline በ2001 ዓ.ም የመሰረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ ወደ ሙሉ ትግበራና ወደ ሙከራ ትግበራ የገቡትን በመከታተልና በመደገፍ እንዲሁም ግብረ-መልስ መስጠት የመምሪያው ዋና ተልእኮ ሲሆን በመጀመሪያ ዙር ወደ ሙሉ ትግበራ የገቡትን በየካቲት ወር 2001ዓ.ም ወደ ሙከራ ትግበራ የገቡትን በሰኔ ወር 2001 ዓ.ም የክትትልና ድጋፍ ተደርጎ ግብረ-መልስ ተሰጥቷል፡፡... ተጨማሪ>>
 
News....Start from the Latest <<Prev 1 2 3 4 5 6 7 8 Next>>
የሲዳማ ዞን አቅም ግንባታ መምሪያ
የመምሪያው አድራሻ
ስልክ ፡- +251-46-2206338
ፖስታ፡- 435
ፋክስ፡- +251-46-2200072
ኢሜይል፡-sidzcabu@yahoo.com
ሀዋሳ፣ኢትዮጵያ
Copyright © Sidama Zone CBB 2009 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official Sidama Zone Capacity Building Website