መስከረም 4 2002ዓም>>>
የ2001 ዓ.ም የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ ለማድረግ ከ 19 የገጠር ወረዳዎችና 2 የከተማ አስተዳደር የአቅም ግንባታ ጽ/ቤት የተዉጣጡ ሃላፊዎችና የሰው ሀብት ልማት ባለሙያዎች ከእያንዳንዱ ወረዳ ሶስት ሶስት በድምሩ 63 ባለሙያዎችና ኃላፊዎች የተወከሉበት ጉባኤ በሲዳማ ዞን አስተዳደር ንግድና ኢንዱስትሪ መምሪያ አዳራሽ መስከረም 4,2002 ዓ.ም በመምሪያው ኃላፊ በአቶ ሰለሞን ላሌ ሰብሳቢነት ተካሂዷል፡፡ ..... ተጨማሪ>>
በዞኑ የሚገኙ የ19 የገጠር ወረዳዎችና 2 ከተማ አስተዳደሮች አቅም ግንባታ ጽ/ቤቶች የስራ አፈፃፀም ጠንካራና ደካማ ጎን ተገመገመ፡፡
ህዳር 22 የተከበረው አለም አቀፉ የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ቀን የሲዳማ ዞን አቅም ግንባታ እና የሲዳማ ዞን ጤና መምሪያ ሰራተኞች በሲዳማ ዞን አቅም ግንባታ መምሪያ አዳራሽ በመሰባሰብ በጋራ ያከበሩ ሲሆን የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናም ተሰጥቷል፡፡... ተጨማሪ>>