e f a  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

 
Last Updated Friday, December 4, 2009 5:18 PM
 
note

መስከረም 4 2002ዓም>>

 new በሲዳማ ዞን የሚገኙ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደር አቅም ግንባታ ጽ/ቤቶች የእቅድ አፈፃፀም ግምገማና ለ2002 ዓ.ም የግብ ስምምነት ተካሄደ፡፡

headlineየ2001 ዓ.ም የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ ለማድረግ ከ 19 የገጠር ወረዳዎችና 2 የከተማ  አስተዳደር የአቅም ግንባታ ጽ/ቤት የተዉጣጡ ሃላፊዎችና የሰው ሀብት ልማት ባለሙያዎች ከእያንዳንዱ ወረዳ ሶስት ሶስት በድምሩ 63 ባለሙያዎችና ኃላፊዎች የተወከሉበት ጉባኤ በሲዳማ ዞን አስተዳደር ንግድና ኢንዱስትሪ መምሪያ አዳራሽ መስከረም 4,2002 ዓ.ም በመምሪያው ኃላፊ በአቶ ሰለሞን ላሌ ሰብሳቢነት ተካሂዷል፡፡ ይህ ለአንድ ቀን የተካሄደው ጉባኤ የሁሉንም ሪፖርት ካደመጠና ዉይይት ካደረገ በኋላ ለ2002 ዓ.ም የዕቅድ ክንውን አፈፃፀም የግብ ስምምነት በመምሪያው ሃላፊና በወረዳ/በከተማ አቅም ግንባታ ጽ/ቤት መካከል ተደርጓል፡፡

 
News....Start from the Latest <<Prev 1 2 3 4 5 6 7 8 Next>>
 
Copyright © Sidama Zone CBB 2009 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official Sidama Zone Capacity Building Website